Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይሁንና መምሪያው የተዘጋጀው በትምህርተመለኮት ማስፋፊያ ትመማ መልክ የተዘጋጁ መጻሕፍት የብሉይ ኪዳን አማኞች በአንድ በሰማይ በሚኖር በእግዚአብሔር በማመናቸው ብቻ አልዳኑም። ይህም እኛ በእግዚአብሔር ቃል በእምነት እንደዳንነው ዓይነት ማለት ነው። ዛሬ እግዚአብሔር በእርሱ የሚያምን ግን ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት ሰምተው ስለማመናቸው ጠቃሚነት በምናስብበት ጊዜ አንድ ግልጽ የሆነ አስተሳሰብ ሊኖረን ይገባል ይህም በሕይወታችን ውስጥ ሊኖር የሚገባው ነገር ይህን መልእክት ከሌሎች ሰዎች ጋር መካፈል ነው። ከሰዎች ሁሉ ጋር ስለ ክርስቶስ አምላክነትና ሰብአዊነት ያላችሁን ግንዛቤ እንዴት ትገልጹለታላችሁ። «ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ታምናለህ። ኦርቶዶክሳዊ ወይም ሙስሊም ለሆነ ሰው የደኅንነትን መንገድ አብራራለት። በክርስቶስ ማመናቸውን ያሳወቁ አሁን ግን ከኃጢአታቸውና ከደከመው እምነታቸው የተነሣ ክርስትናቸውን ያቆሙና ፍርሃት ላለባቸው ሰዎች የምትሰጡት ምክርና ትምህርት ምንድን ነው።
የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ የክርስቶስ ሥራ በምድር ላይ የደኅንነት አስፈላጊነት ኃጢአት ክፍል ሁለት ዜን አ ቀ «ን የደኅንነታችን መሠረት የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ ክፍል እንድ ዜሬ የደኅንነታችን መሠረት የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ ክፍል ሁለች ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ የእግዚአብሔር ምርጫና የእግዚአብሔር ጥልረ የመዳኛ መንገድ ንስሐ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ ዜዜዜዜዜዜዜዜሬዜዓ የደኅንነት በረከቶች ክፍል አንድ የደኅንነት በረከቶች ክፍል ሁለት የደኅንነት በረከቶች ክፍል ሦስት ደኅንነትን የመቀበል ጥያቄ ጌቴ ዜዜሬዜዜ በጥናት መምሪያና ማብራሪያ በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ ትመማ መልክ የተዘጋጁ መጻሕፍት የብሉይ ኪዳን አሰሳ ኛ መጽሐፍ የብሉይ ኪዳን አሰሳ ኛ መጽሐፍ ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘሌዋውያን እና ዕብራውያን ትንቢተ ኢሳይያስ ትንቢተ ዳንኤል የአዲስ ኪዳን አሰሳ ኛ መጽሐፍ ጺ የአዲስ ኪዳን አስሳ ኛ መጽሐፍ የዮሐንስ ወንጌል የሐዋርያት ሥራ የሮሜ መልእክት ኛና ኛ ቆሮንቶስ የገላትያና ያዕቆብ መልእክቶች የዮሐንስ ራእይ መንፈስ ቅዱስ የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና የጥናት መምሪያ ክርስቲያናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ አስተምህሮ ክርስቶስና ደኅንነት ትምህርት አንድ የኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊነት የመጀመሪያ ቀን አስተምህሮ ምንድን ነው። ኛ ጥያቄ ዕብራውያን አንብቡ። ዮሐንስ ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ገ አንብቡ። ዮሐንስ ኢየሱስ እግዚአብሔር መሆኑን በግልጽ ያስረዳል። ዮሐንስ ኛ ጥያቄ ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ከተጠራጠረ ሰው ጋር የተነጋገራችሁበትን ጊዜ በማስታወሻ ደብተራችሁ ላይ ጻፉ። ኢየሱስ ሕይወትን ይሰጣል ኛ ጥያቄ ዮሐንስ እንዲሁም ዮሐንስ አንብቡ። ኢየሱስ ራሱ አምላክ እግዚአብሔር ነው። ኛ ጥያቄ ሉቃስ አንብቡ። ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሥልጣን አለው ኛ ጥያቄ ማርቆስ አንብቡ። ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ ኛ ጥያቄ ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ዐ አንብቡ። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ተቀብሏል ኛ ጥያቄ ሀ ማቴዎስ አንብቡ። ኢየሱስ ራሱ የእግዚአብሔር ሥልጣንና ባሕርይ እንዳለው ገልጾአል ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆኑ ከካህኑ ጋር ተስማምቷል። ኛ ጥያቄ ኢየሱስ በእርግጥ እግዚአብሔር ስለሆነ ይህን ለእርሱ እንዴት እንመልሳለን። ትምህርት ሁለት የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት በትምህርት አንድ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሙሉ በሙሉና ፍጹም እግዚአብሔር መሆኑን እንደሚያስተምር ተገንዝበናል። ኛ ጥያቄ ሉቃስ ገ ድረስ አንብቡ። ሪ ኛ ጥያቄ ሉቃስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሀ ማቴዎስ አንብቡ። እንደ እግዚአብሔር ኢየሱስ በእርግጥ የሚመለስበትን ጊዜ ያውቅ ነበር። ኢየሱስ ፍጹም ሰው ነበር። » ኢየሱስ በፍጹም ኃጢአትን አላደረገም ኛ ጥያቄ ዕብራውያን አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ጴጥሮስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ዮሐንስ አንብብ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረ ጊዜ ምንም ዓይነት ኃጢአት አለማድረጉን አዲስ ኪዳን በግልጽ ያቀርበዋል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ኢየሱስ ኃጢአት ሊሠራ ይችል ነበር። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ አንብቡ። የድንግል መውለድ ኢየሱስ ፍጹም እግዚአብሔር ፍጹም ሰው መሆኑን ያስረዳል። ትምህርት ሦስት ተሠገዎ ከፍል አንድ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍለ ትምህርቶች ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም እግዚአብሔር ፍጹም ሰው መሆኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ተምረናል። ቃል እግዚአብሔር ነበር። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ከ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ክ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ከ አንብቡ። ሰዎች እግዚአብሔርን ያውቁት ዘንድ እግዚአብሔር ቃል ሰው ሆነ። እንዲህ ማለት ኢየሱስ እውነተኛ ሰው አይደለም ማለትም አይደለም። እኛ ፍጥረታትን እንድንገዛ ኢየሱስ ሰው ሆነ ኛ ጥያቄ ዕብራውያን አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዕብራውያን ባ አንብቡ። አንድ አምላክ ብቻ አለ ታዲያ በምን አኳኋን ሰው የሆነው ኢየሱስ እግዚአብሔር ሊሆን ይችላል የሚል ክርክር ነበራቸው። ነገር ግን እነዚህ ቡድኖች የሚያታግል ጥያቄ ነበራቸው ጥያቄያቸው እግዚአብሔር አንድ ከሆነ ኢየሱስ በምን አኳኋን እግዚአብሔር ሊሆን ይችላል። እነርሱም ኢየሱስ ሰው ነበር ነገር ግን ጻድቅ የሆነ ሰው ነበር። ይህን ሲሉ አንዱ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እንደ አብ በሌላ ጊዜ እንደ ወልድ እንዲሁም በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ መንፈስ ቅዱስ ራሱን ገልዉል ማለታቸው ነው። ይሁን እንጂ ክርስቶስ ምን ጊዜም አንድ አካል ነበር እንጂ አንድ ጊዜ እግዚአብሔር በሌላ ጊዜ ሰው አልነበረም። ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ሆኖ ወይም ሰው ብቻ ሆኖ የሠራበት ጊዜ የለም። « ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረ ጊዜ አምላክ ነበር። ኢየሱስ እንዴት በአንድ ጊዜ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሊሆን ይችላል። ኢየሱስ አንዳንድ ጊዜ አምላክ በሌላ ጊዜ ሰው አልነበረም። ኛ ጥያቄ ዕብራውያን ዛ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ባ አንብቡ። ብ ም ው መ መ መ ኛ ጥያቄ ማቴዎስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኢሳይያስ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ እና ሮሜ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኢሳይያስ ኢየሱስ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት እንደሆነ ይነግረናል። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ ጋ አንብቡ። ኢየሱስ መሚሑ ንጉሥ ነው ኛ ጥያቄ ሉቃስ አንብቡ። ጥያቄ ማቴዎስ አንብቡ። ጸሐፊው ኢየሱስ «ፍጹም» ሆነ ሲል ኢየሱስ ኃጢአት አድርጎ ነበር ማለቱ አይደለም። ኛ ጥያቄ ሀ ዮሐንስ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሀ ዮሐንስ አንብቡ። ነገር ግን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል እንደ መሆኑ የእግዚአብሔር ፍጹም መገለጫ ነው። ኛ ጥያቄ ዕብራውያን ከ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሉቃስ ዩ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሉቃስ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ መዝሙር አንብቡ። ኢየሱስ የሰው ልጅ ነው። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ ሉቃስ ዮሐንስ ድረስ አንብቡ። በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ ኢየሱስ «ስለ ሰው ልጅ» በሚናገርበት ጊዜ ስለ ማን መናገሩ ነበር። የሰው ልጅ ከተራ ሰው የተለየ ታላቅ ሥልጣን አለው ኛ ጥያቄ ማቴዎስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ እና ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ማቴዎስ ዛ አንብቡ። «የእግዚአብሔር ልጅ» በብሉይ ኪዳን ውስጥ ተ ም መ መ ኛ ጥያቄ ዘፀአት አንብቡ። ው ኛ ጥያቄ ማቴዎስ ባ አንብቡ። ኢየሱስ «የእግዚአብሔር ልጅ» ነው ስንል ኢየሱስ ማንም ሰው ሊያደርገው በማይችለው መንገድ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል አሳይቷል ማለታችን ነው። « ሦስተኛ ቀን በጳውሎስና በዮሐንስ መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መገለጹ ትናንትና መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው በሚልበት ጊዜ ምን ማለቱ እንደሆነ ማጥናት ጀምረን ነበር። ኛ ጥያቄ ሮሜ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሮሜ ዐ አንብቡ። ለ ኢየሱስ ጌታ ነው። ሐ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለት ምን ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ መቀባት በአዲስ ኪዳን ውስጥ ኛ ጥያቄ ሉቃስ ባ አንብቡ። « ሁለተኛ ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ምሳሌያችን ኢየሱስ ስለ ምን ወደ ምድር መጣ። ቸ ጥያቄ ሉቃስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ጴጥሮስ ከ አንብቡ። ስለ ክርስቶስ ሞት አንዳንድ አማኞች የሚያቀርቡት ጥያቄ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሞተ በኋላ ምን ሆነ። ኛ ጥያቄ ሀ ኛ ጴጥሮስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሀ ዕብራውያን ባ አንብቡ። ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድ አካል ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነበር። ኛ ጥያቄ ሮሜ « አንብቡ። ሀ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለፈው ጊዜ ምን አደረገልን። ይህ አንድ አማላጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሀ ኢየሱስ ኃጢአት ነው የሚለው ምንን ነው። ኢየሱስ ኃጢአት ነው የሚለው ምንን ነው። « ኛ ጥያቄ ሮሜ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሮሜ ባ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ አንብብ። ኛ ጥያቄ ሮሜ አንብብ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሆኑት የተረጋገጠላቸው ምንድን ነው። ኛ ጥያቄ ሀ መዝሙር አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሀ ሮሜ ከ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሀ ሮሜ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ዮሐንስ ና ዕብራውያን አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኢሳይያስ አንብቡ። እንደዚሁም በብሉይ ኪዳን ውስጥ እግዚአብሔር ቅዱስ ሆኖ ሳለ ሰዎች ግን ኃጢአተኞች በመሆናቸው ምክንያት ለሰው ልጅ ኃጢአት ምትክ የሆነ መሥዋዕት ማስፈለጉን አስተውለናል። ሀ ኢየሱስ ስለ እኛ ምን ሆነ። « ኛ ጥያቄ ሉቃስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ጴጥሮስ ቱ አንብቡ። « ኛ ጥያቄ ዕብራውያን አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሮሜ ከ አንብቡ። ሩ ኛ ጥያቄ ዮሐንስ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ሮሜ ኮ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ዮሐንስ ገ አንብቡ። ኛ ጥያቄ ኛ ዮሐንስ ባ አንብቡ። ሐ እንደ ቁጥር ኢየሱስ በምን ምክንያት ይህ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ትክክለኛ ሆነ አለ። እግዚአብሔር ። ኛ ጥያቄ ኤፌ አንብብ« እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ በመሆናችን እግዚአብሔር ምን አደረገልን። ግን ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ እግዚአብሔር የክርስቶስን የሞት መሥዋዕትነት በብሉይ ኪዳን ጊዜ በእውነተኛ እምነት ወደ እርሱ ዘንድ ለመጡት ኃጢአት ቤዛ አደረገው ሮሜ ዕብራውያን ።