Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሸየግ ትባጓጣዥክርስች በኢኪዚኪትዮሎዮጵጅምውጡመጅማሣ ስዉ ያ በሀሁ ደዘዘኝ ዘዲፅ ያ ዘሂዚተ «ፀ ም ክርስቶስ አምላክሰው በተዋሕዶ ብላ ታምናለኘኹ ይህንን የክርስቶስን የክህነት አገልግሉት በተመለከተ ክርስቶስ በሥጋ በምድር ሲመላለስ ባብዛኛው በግብረ ትሥብዕት ከትንሣኤውም በቷላ ደግሞ በግብረ መሰኮት እንዳለ እንጂ በትንሣኤው ምክንያት በተዋሕዶ አካሉ ላይ ለውጥ እንዳመጣ አይታመንም ከክርስቶስ የክህነት አገልግሎት ውስጥ የአስታራቂነት ተግባሩ በአግዚአብሔርና በሰው መፃል በመግባቱ ላይ የሚያተኩር ነው በሰዎች መካከል ለሚክሰቱ አለመግባባቶች መፍትሔ የሚያስገኙቱ ሰዎች ማንነት አስፈላጊ አንደሆነ ሁሉ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ለተከሰተ ጥልም የአስታራቂው ማንነት ወሳኝ ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስረዳን ወልድ ሰው ሆኖ በመምጣት በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ተብሏል ባኛጢሞ ይህ በአግዚአብሔርና በሰወ መካከል የመግባት ሚሜና በክህነት አገልግሉት ውስጥ የተካተተ ነው እንግዲህ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ማማለድ ስለ ሰው ልጆች በአብ ፊት መታየትን በሚያካትት መልኩ ይታምንበታል ስለዚህም ከትንሣኤ በኋላ የክርስቶስ ክህነት ያስገኘው ልዩነት ምንድር ነው። ሥጋማ በራሱ ባሕርይ የታወቀለት ሟች ነው ለዚህም ከክርስቶስ ሞት በፊት በአነ ሙሴም ሞቷል ከላይ ከተገለጸው የመላከ ገነት አፍወርቅ በኩል የተሰነዘረው ነጥብ የክርስቶስን መስዋዕት መሆን ልዩና ተቀባይነት የሞላው የሚያሰኘው ከመሆነም በላይ የክርስቶስን ማንነት ከግብራቱ ጋር የሚያስተሳስር ነው በሐዋ መሠረትም የክርስቶስ ደም የአግዚአብሔር ደም መሆኑን ከሚያመለክተው ፃዛሳብ አንጻር ተክለ ሰውነታዊ የሆነውን ክፍሉ እንኳ መነጠል እስከማይቻል ድረስ የመለኮት በሥጋ የአምላክሰውን ተዋሕዶ አካል መሆነ ያመለክተናል ግብረ መለኮት ክ ኮህበርክበ በአንዳንዶች አመለካከት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መምሬዎች ክርስቶስ እስካ መስቀል ሞቱ ድረስ ሰው መሆነ እንደተንጸባረቀበት ከትንሣኤው በኋላ ደግሞ አምላክ ብቻ እንደሆነ ያሰተምራሉ። ነው። ተዋሕዶበተዓ ተዋሕዶበተዓቅቦ ሲሉ ቅቦ ሲሉ የሁለቱ ባሕርያት ውላጤ በተናጥል መገኘትን እንደሌለበት ለማመልከት ነው። ለማመልከት ከፍተኛ ትኩረታቸው ነው። በተዓቅቦ ላይ ስለሆነ ተዋሕዶበተዓቅቦ የሚለው ሥያሜ ተስማሚያቸው ነው።
አካላዊ ቃል በመልእክተኛአምሳያ በአርአያ መልአክ ተገልጧልን ድኅረ ትሥጉት ድኅረ ሥጋ መሆን ቃልም ሥጋ ሆነ ሥጋ ለበሰ ወይስ ሰው ሆነሦጾ ስመ ሥጋዌ የቃል ሥጋ መሆን ስሞቹ የአዳኝነት ስሞቹ የሹመት ስሞቹ የማንነት መገለጫ ስሞቹ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ራሱ እግዚአብሔር ነውን ስለ ክርስቶስ አምላክነት ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች ኢየሱስ ስለ ራሱ ምን ይላል የዮሐንስ ጌታ ይወደው የነበረው ደቀመዝሙር ምስክርነት የፅብራውያን መልዕክት ጸሐፊና የሐዋርያው ጳውሎስ ምስክርነት ክርስቶስ አግዚአብሔር መሆኑን የካዱ ታሪካዊ ኑፋቄቂዎች ክርስቶስ ፍጹም ምሉዕ ሰው ነውንዎፆ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ስለ መሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች ክርስቶስ ኃጢአት የሌለበት ግን ሰው ነውንም ክርስቶስ ኃጢአት ማድረግ አይችልምዖ ወይስ ኃጢአት አለማድረግ ችላልፉ ክርስቶስ ከማርያም ሥጋና ነፍስ ነስቷልን ወስዲልን የክርስቶስን ሰው መሆን የካዱ ታርካዊ ኑፋቄዎች አምላክነት እና ትስብእት ሰው መሆን በክርስቶስ ውስጥ ያላቸው ግንኙነት ክርስቶስ በኣካል ስንት ነውጡ። የሚል በመሆኑ የአንድ የአማራ ብሔር ገዢ ስለሆነ ይህን ስም ለአለማት ፈጣሪና ለሁሉ ገዢ መጠቀም በዚህም ስም የሚጠራውንም ማመን በአንድ ብሔር ገዢ እንደማመን እንደሚቆጥረው ገለጸልኝ የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ በዚህ ስም ትርጉም ላይ መጠነኛ ጥናት ሰማድረግ በመሞከር የደረሰኩበትን ድምዳሜ ክርስቶስ ፍጹም መለኮት ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን በማንሳት በሚደረገው በዚህ ርእስ ገለጻ ስር ማስፈር አስፈላጊ እንደሆነ አስባለሁ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በርካታ ኃይማኖታዊ ቃላትን ለህዝብ ያስተዋወቁት «ዘጠኙ ቅዱሳን» በመባል የሚታወቁትና በዓም ከተለያዩ አገሮች የአፃዱ ባህርይ ባህል ተከታዮች በመሆናቸው ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የዛይማኖት አባቶች እንደሆኑ ይታመናል ምንም እንኳን ይህ እግዚአብሔር የሚለውን ስያሜ ጅማሬ በማንና እንዴት እንደሆነ ካመሳከርኳቸው የታሪክ ማስረጃዎች መገንዘብ ባልችልም በትርጉም አንጻር ግን ምን ማለት እንደሆነ ሁለት የተለያዩ ግንዛቤዎችን መጥቀስ ይቻሳላል እግዚአብሔር የሚለው ስም የሁለት ቃላት ጥምረት እንደሆነና እግዚ ማለት ጌታ ሲሆን ብሔር ማለት ሕዝብ ማለትም በስፋት አለማትን አመላካችነትም እንዳለው ለመረዳት ችያለሁ በዚህ መሰረት ጥምር ቃላቱ የሚያመለክቱት እግዚአብሔር ማለት የአለማት ገዢ ንታ ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ እግዚአብሔር የሚለውን ቃል ወደ ሦስት ጥሬ የግእዝ ቃላት በመክፈል እግዚ» ማለት ጌታ «አብ» ማለትም አባት እና ሔር ማለት ሰራጺ ማለት ሲሆን በአጠቃላይ ወልድ አብና መንፈስ ቅዱስን አመላካች ሆኖ ጌታ የሚለው ወልድን አብ የሚለው እግዚአብሔር አብን እና «ሔር» የሚለው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከአብ የሰረጸ እንደሆነ የምታምነውን መንፈስ ቅዱስን የሚያመለክት በመሆኑ እግዚአብሔር ማለት አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ማለት እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል እንግዲህ ይህ እግዚአብሔር የሚለው ቃል በመጀመሪያው ትርጉሙ በብሉይ ኪዳን ዘመን በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ሳይውል እንደማይቀር ለመገመት የሚያስችለን ኢትዮጵያ ብሉይን አስቀድማ የተቀበለች ሀገር መሆኗን ታሪክ ማመላከቱ ማስረጃ ነው ይህ ከሆነ ደግሞ በተለይ ሁለተኛው ትርጉም ሥላሴን የሚያመለክት ግልጽ ሀሳብ ኢትዮጵያ አስቀድማ በብሉይ ኪዳን ዘመን ይዛ ነበር ማለቱ አዳጋችና አወዛጋቢም ነው «ቃል እግዚአብሔር ነበረ» የሚለው የዮሐንስ አገላለጽ ከመጀመሪያው ትርጉም አንጻር ለማሰት የታሰበ ቢሆንም ይህ ትርጉሙ «የዓለም ጌታ» የሚለው የብሉይ ኪዳን ዘመን ስያሜ ከሆነ ለአብ ሳይሰጥ አይቀርም ምናልባትም በቀድሞው የአማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ ሌታሂም እና ያሀቋ የተሰኙት ሁለቱም የዕብራይስጥ ስያሜዎች እግዚአብሔር ተብለው መተረጎማቸው ስያሜው ስለ ሥላሴ የሚገልጽ ፃሳብን የሚያካትት ለመሆነ አጠያያቂ ነው በአዲስ ኪዳን ዘመን የወጣ ስያሜ ከሆነ ደግሞ በግልጽ ለአብ ለሥላሴ ብሉም ከስላሴ ከአብ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ ረቂቅ አካላት ለአንዱ ወይም «ፍጹም አምላክነትን» ለመግለጽ የታቀደ መሆኑን በአሁኑ ወቅትም በዚህ እግዚአብሔር በሚለው ስም ያለውን አጠቃቀም በመመርመር መረዳት ይቻላል እንግዲህ ቃሳም እግዚአብሔር ነበረ ማለት አካላዊ ቃል በዘላለማዊ ግንኙነቱ ፍጹም አምላክ ከአብ የማያንስ ነገር ግን እኩል መለኮት ነበር ማለት ነው ይህ የአካላዊ ቃልን ፍጹም አምላክነት በግጻዌ መለኮት ለማስረዳት በርካታ ማብራሪዎች ቢኖሩም እያንዳንዱ ምሳሌያዊ አገባብ ወይም ማብራሪያ ግን ያለ እንከን አይደለም ለዚህም ምክንያቱ ደግሞ ምድራዊ ማብራሪያ ከአእምሮ በላይ የሆነውን እግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ መግለጥ ባለመቻሉ ነው እዚህ ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተርዮ እግዚአብሔር እንደሚያይ እንደሚሰማና እጁም ከማዳን እንዳላጠረች ይገልጽልናል ይህ ማለት ደግሞ እግዚአብሔር እንደ ሰው ሁለት አይኖች ሁለት ጆሮዎችና ሁለት እጆች አሉት ማለት አንዳይደለ የሚያመላክተን እግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ ስለ ሚያስተምረን ነው በዚህ መንገድ እግዚአብሔር በሰው ቋንቋና ባህል ራሱን ለሰው መግለጹ በራሱ ከመገለጽ የሚያልፈውን የእርሱን ማንነት ውሱን በሆነ መገለጫ ለሰው ግልጽ ሊሆንና ሰው ባለው የአካሉ ክፍል ጠቀሜታውን ባጣጣመጆሯው ነገር ለማስረዳት የተደረገ ነው በግጻዌ መሰኮት ያለውን ግንኙነት በተመለክተ ከሚሰጡ ማብራሪያዎች አንዱና በተሻለ መልኩ ይህን የወልድን የአካላዊ ቃልን ፍጹም አምላክ መሆን የሚያብራራ ከረቂቅ አካልነት እንዲሁም ከግብርም አንጻር ያለውን ልዩነት የሚያሳየን የሚከተለው ማብራርያ ነው የእግዚአብሔር አንድም ሦስትምነት ፐጠህበቪ ማብራሪያ እግዚአብሔር ነወ ው መንፈስ ቅዱስ ዳ አይደለም ሁ እንግዲህ ከላይ በተጠቀሰው ማብራሪያ መሠረት የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ በግጻዌ መለኮት አቻ አምላክ ይኸውም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመሰኮት እኩል ወይም ያው እግዚአብሔር ነው ነገር ግን በአብ ዘንድ የራሱ ረቂቅ አካል እንደሆነና በዚህም ረገድ ወልድ ማለት አብ እንዳይደለ ማስተዋል ያሻል ስለዚህ አካሳዊ ቃል ወልድ ከአብ ጋር አቻ መለኮት ፍጹም አምላክ ነው የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ ሦስትነት የየራሳቸው ረቂቅ አካላት የመሆንና የግብር ልዩነት አንጂ የመለኮት መለያየት ወይም መበሳለጥ አይደለም አዚህ ላይ ደግሞ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ መካከል ያለውን መስተጋብር በነእ ክዩከ ለሰማስገንዘበ የሚከተለውን ማብራሪያ መመልከት ይጠቅማል የእግዚብሔር አንድም ሦስትምነት ፐበህክ ከላይ በሠፈረው መግለጫ መሠረት አብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ እንዳለ ወልድም በአብና በመንፈስ ቅዱስ እንዳለ መንፈስ ቅዱስም በአብና በወልድ አንዳለ ያመሰክተናል አካላዊ ቃል በመልዕክተኛ አምሳያ በአርአያ መልአክ ተገልጧልን። ለዚህ ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ እንደሚያሳየን ከድንግል ማርያም በመወለድ ነው ቅድመ አለም ከአብ ያለ እናት የተወለደው አካላዊ ቃል ድህረ አለም ደግሞ ከማርያም ተወልዲል ማቴ ሉቃ ፁኻ መጽሐፍ ቅዱስ የአካላዊ ቃል ሥጋ መሆንን ሲያብራራልን ማርያም እንደጸነሰችና እንደወለደችም ያመሰለክተናል ከዚህም በመነሳት እርሱ ሰው እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በስፋት ይገልጽልናል ጢሞ ሐዋ ሮሜ ቆሮ ጢሞ ገላ ፋብ ከዚህ በተጨማሪ ኢየሱስ ራሱ ስለ ራሱ ሰው መሆን ተናግሯል ማቴ ሉቃ ቁቱ ኢየሱስ ራሱን የሰው ልጅ በማለት ይጠራነበር ዮሐ ሆኖም ግን ይህ አጠራሩ በነቢዩ በዳንኤል የተነገረውንና የሚጠበቀውን ተስፋ አመላካች መሆኑን በማጣቀስ ሰው ሆኖ ስለ መጣ የወጣለት ስም ባይሆንም የሰው ልጅ» በሚል መጠሪያ አስቀድሞ ስለ እርሱ እንደተነገረ መረዳት ይቻላል ለ የእግዚአብሔር ልጅ በቅድመ ትሥጉት ስለ አካላዊ ቃል የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ማለትም ወልድ መባል ተገልዷል መዝ በድኅረ ትሥጉትም ስለ አካላዊ ቃል የእግዚአብሔር ልጅነት መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ከማርያም በመወሰድ ሰው የሆነው አካላዊ ቃል በትሥጉት የግል መጠሪያው ኢየሱስ ለእናቱ ለማርያም መልአኩ ሲያበስራት ከእርሷ የሚወለደው ቅዱሱ የአግዚአብሔር ልጅ እንደሚባል ተናግሮአል ሉቃ ሀ የኢየሱስ ደቀመዛሙርትም የእርሱን የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ተናግረዋል ዮሐ ማቴ ኢየሱስም ስለ ራሱ ሲናገር የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ገልዷል አዳማጮቹም ይህን አባባሉን አግዚአብሔር ነኝ ከማለት ፈጽሞ ያልተለየ እንደሆነ ተገንዝበው ተቃውመውት ነበር ዮሐ ሆኖም ይህ ስም በሕዝብ ዘንድ የሚጠራበት ወይም የሚታወቅበት መለያው አልነበረም ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ራሱ እግዚአብሔር ነውን። ዮሐንስ «በመጀመሪያው» በማለት የወንጌሉን መግቢያ ማስፈሩ የመጀመሪያውን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ማለትም የኦሪት ዘፍጥረትን መግቢያ እንድናስብ ያደርገናል በዘፍ ላይ በመጀመሪያ በማለት እግዚአብሔር ከጊዜ በፊት ሰማይንና ምድርን መፍጠሩን ያመለክተናል ሙሴ በዘፍጥረት መጽሐፍ የአሮጌውን ፍጥረት መጀመሪያ ሲያስተዋውቅ ጊዜ ከመቆጠሩ በፊት የአለምን መፈጠር በመጀመሪያ ብሎ መናገሩ የአሮጌውን ፍጥረት ጅማሬ ቢያሳይም ጅማሬ የሴለውን የአካላዊ ቃልን ዘላለማዊ ህላዌ ለማመልከት ዮሐንስ ተመሳሳይ አገላለጥ ተጠቅሟል ሆኖም ግን ይህ በመጀመሪያው የሚለው ሃሳብ በዮሐንስ አገላለጥ ውስጥ ቅድመ አለም ማለትም አለም ከመፈጠሩ ዘመን ከመቆጠሩ በፊት ይኸውም ከዘላለም የሚል ነው ዮሐንስ በመቀጠል የገለጸው ቃል» ሎጎስ በማለት ነው ስለ ቃል ሎጎስ በአይሁድም ሆነ በግሪኮች አህዛብ ዝንድ የተደረሰበት መረዳት ነበረ ስለዚህም ዮሐንስ በወንጌሉ ስለ አካላዊ ቃል ሎጎስ መናገሩ የሁለቱንም ቡድኖች ቀልብ የሚስብ ነው ስለ ቃል» ሎጎስ በአይሁድ ዘንድ የነበረው እምነት አንድ አምላክ የሁሉ ነገር ምንጭ እንደሆነ ቃል ሎጎስ ብጹእ ህሳዊ ያለው ነገር ግን እንደ ፍጡር አካል ጥገኛ እንደሆነ ነው በግሪክ ፍልስፍና ደግሞ ቃል ሎጎስ ሀላብ ወይም ምክንያት ወይም ደግሞ ከሰው አንደበት የሚወጣና የሰውን ሀሳብ የሚገልጽ ማለትም ንግግር የሚል ትርጉም ነበረው ከክርስቶስ ልደት በፊት በስድስተኛው ምእተ አመት የነዘረው ሔራክልተስ የተባለ የግሪክ ፈላስፋ አባባል ቃል ሎጎስ ዘላለማዊ ነው ሁሉም ነገር በዚህ ቃል ሎጎስ ተገኝቷል እርሱ ከሁሉ የላቀ እውነታ አንዳንድ ጊዜ እነደ እሳት አንዳንድ ጊዜ እንደ እግዚአብሔር አንዳንዴ ደግሞ እንደ ቃል ሎጎስ እንደሆነ ያምን ነበር እንግዲህ በአጠቃላይ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል መለኮታዊ የሆነውን ፈቃድ የሚያስፈጽም ዩርሼጄርፎቬር ላይር እንደሆነ እንመለከታለን በመዝ በእግዚአብሔር ቃል ሠማዮች ጸኑ ሰራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ ይላል በዚህም የእግዚአብሔር ቃል መለኮታዊ ድርጊትን እንደሚፈጽም ያስረዳናል ከዚህ በመነሳት አይሁድ በአግዚአብሔር ቃል ሰማዮች እንደጸኑ ግሪኮች አህዛብ ደግሞ ቃ ምክንያታዊ የሆነ ህግ እንደሆነ ሁለቱም የተፈጥሮ ህጎችን ቢገልጹም ሁለቱም ይህ ቃል የሁሉ ነገር መጀመሪያ እንደሆነ ይስማማሉ በመቀጠል ዮሐንስ የተጠቀመበት ሀሳብ ነበረ» የሚል ነው በመጀመሪያ ከሚለው አጠቃቀሙ በተጨማሪ ነበረ» ማለቱ ዘላለማዊነቱን እንጂ በጊዜ ውስጥ ቀዳሚ መሆኑን አያመለክትም ለዚህም ዋናው ምክንያት ቅድመ አለም የጊዜ ስሌት አለመኖሩ ነው ታዲያ ዮሐንስ ቅድመ አለም ማለትም በመጀመሪያው ነበረፁ በማለት የገለጸው አይሁድም ሆኑ አህዛብ ግሪኮችን በመስማማት ዘላማዊነቱን የሚመሰክሩሰት ቃልጳ ሌጎስ ነው ዮሐንስ ቃቋኋም በአግዚአብሔር ዘንድ ነበረ በማለት ቃጳ ከእግዚአብሔር የተለየና በእርሱ ያለ መሆኑን አመላክቷል ይኸውም ቃዳ ከአብ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲያመለክት በራሱ ልዩ አካል በግጻዌ መለኮት መኖሩን ይገልጻል እስከዚህ ነጥብ ድረስ አይሁድም ሆነ አህዛብ ትኩረት ሰጥተውትና በተመስጦ የሚከታተሉት በእነርሱም ዘንድ ያለውን አመለካከት የሚያስተጋባ በመሆኑ ነው ለዚህም ምክኒያቱ ዮሐንስ በቃልቋ መሰረታዊ ሀሳብ ላይ ባለው ታሪካዊ ደዛራ ላይ ተመስርቶ ስለ ነበረ ነው ነገር ግን ዮሐንስ ቃል ሎጎስ ምክንያታዊ ህግ ሳይሆን ህያው ማንነት ያለው ወይም ረቂቅ አካልና የህይወት ምንጭ መሆኑን ማንነት ሳይኖረው በምሳሌ ላይ ጥበብ ራሷን በገለጸችበት ማንነት ባለው መልክ ሀ ሳይሆን ማንነት ያለው ረቂቅ አካል ወይም እና ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ የመለኮት መበላለጥ በሌለበት መንገድ «ቃልም እግዚአብሔር ነበረ» በማለት ገልጾታል ይህ አባባሉ ለአይሁድም ሆነ ለአህዛብ አስደንጋጭነቱ የማይካድ ነው ለዚህም ዋናው ምክንያት በእነርሱ ዘንድ ረቂቅ አካል በ መሆኑ በግልጽ የሚታወቅ ባለመሆኑና ማን የሚባል ሳይሆን ምን የሚባል ተደርጎ ይቆጠር ስለ ነበር ነው ዮሐንስ ግን ማን የሚባል ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን ያለማወላዳት ገልጾታል በዚህም ዮሐንስ የቃል»ን አካላዊነት በመጥቀስ «አካላዊ ቃል» መሆኑን ዝርው አካል አልባ ቃል እንዳይደለ ተርኮታል በመቀጠልም ዮሐንስ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረቁ በማለት ከላይ የተጠቀሰውን እውነታ ያጠነካክረዋል በዚህም የአካላዊ ቃልን ዘላለማዊነትና ከአብ ጋር ያለውን የግጻዌ መሰኮት ግንኙነት አበክሮ ገልዷል በቁ ላይ ደግሞ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም በማለት በቃልና በአግዚአብሔር አብ መካከል ከነበረው ግንኙነት በቃና በተፈጥሮ መካከል ወዳለው ግንኙነት ያመራል በዚህም ያለ ቃቋ የሆነ ህልውናን ያገኘ እንደሌለ በማለት እስከ ቁ ድረስ ይህ አካላዊ ቃል ወደ ምድር መምጣቱን አመጣጡም የሰውን ልጆች ወገኖቹ አድርጎ እንደሆነ ነገር ግን ወገኖቼ ያላቸው ደግሞ እንዳልተቀበሉት ወይም እንዳላመነብት በአርሱ ላመኑቱም በእምነት የሚገኝ የእግዚአብሔር ልጅነትን ስልጣን እርሱ ራሱ እንደሰጣቸው ገልዷል በቁ ላይ ደግሞ ቃሳ ወደ ምድር በመምጣት በሰዎች መካከል የተገኘበትን መንገድ ሲገልጽ «ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ በማለት ወደ ዋናው የትሥጉት ሥጋ መሆን ሀሳብ ሲያመራ በአይሁድም ሆነ በአህዛብ ዘንድ አካላዊ ቃል መሆኑን ላልተረዱለትም ቃል ራሱ ሥጋ ሆኖ ወደ ምድር መምጣቱን ያወሳል እዚህ ጋ ዮሐንስ የተጠቀመበት አገላለጽ ቃሳ ሥጋ ሆነ ሲል ቃል ሥጋ ለበሰ። ፇ መፇማታ ጳዳሟና ሮሮ ለሳዶጠረውም በማለት መግለጹን በመንተራስ አንዳንዶች መለኮትነቱን እርግፍ አድርጎ በሰማይ ትቶ ሰው ብቻ ሆኖ ወደ ምድር መጥቷል በማለት የትሥጉት አካል ክርስቶስ አምላክ አልነበረም ለማለት ሲሞክሩ ይደመጣሉ ጳውሎስ በዚህ ክፍልም ላይ ፅዳሂጎለዝጨረ መሳያ ፈኖረ ፅሪ ማለቱ ራሱ እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ሰው መሆኑን ማለትም እግዚአብሔርነቱን በሠማይ ሳይተው ሰው እንደሆነ በዚህም የመለኮት ባህርዩን ሳይለቅ ለትስብእት ለሰው ያሉትን ግብሮች መፈጸም የሚያስችሉትን ባህርየ ትስብእት እንደወሰደ አመላካች ነው ስለዚህ ጳውሎስም በዚሁ የትስጉት አካል ክርስቶስ አምላክ ሲሆን በእግዚአብሔር መልክ ሳለ ለድነት ግብሩ ሲል ሰው እንደሆነ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን ም ክርስቶስ እግዚአብሔር መሆኑን የካዱ ታሪካዊ ኑፋቄዎች ቤተክርስቲያን ገና ከጅማሬዋ ኢየሱስ ማን እንደሆነ ትክክለኛውን መረዳት በአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተርዕዮ ላይ ተመስርታ ለማርቀቅ በጀመረችበት ወቅት ኑፋቄዎች ተከስተዋል የክርስቶስን ፍጹም አምላክነት በመካድ የተንጸባረቁ ታሪካዊ ኑፋቄዎች ሁለት ናቸው እነዚህ ሁለት ኑፋቄዎች ኢየሱስ ማን እንደሆነና ከአብ ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የተሳሳቱ አመለካከቶች ናቸው ፁ ኢቦናዊነት የመጀመሪያው ቡድን ኢቦናዊነት የተሰኘ ሲሆን በክርስቶስ አምላክነት ዙሪያ የነበረውን አሳቤ ሲስነዝር እውነተኛ አምላክ ወይም በእርሱነቱ እግዚአብሔርን እግዚአብሔር የሚያሰኘው ማንነት የሚይዝ አምላክ እንዳይደለ ገለዷል ይህ ኢቦናዊነት የሚለው ስያሜ ከይሁዲነት እንቅስቃሴ ጋር የተቆራኘና በመጀመሪያ ለሁሉም ክርስቲያኖች በመቀጠልም ለአይሁድ ክርስቲያኖች መጠሪያ የነበረ በኋላም ለአይሁድ የመናፍቃን ቡድን በመጠሪያነት አገልግሏል ይህ የመናፍቅነት ትምህርት በእግዚአብሔር አንድነት አበከ ላይ የጠነከረ እምነት የነበረው ሲሆን የክርስቶስን ከድንግል መወለድ በመካድ ኢየሱስ የዮሴፍ ህጋዊ ልጅ ማለትም ዮሴፍ በሩካቤ ዘበስጋ ከማርያም የወለደው ነው ብሎ ያስተምር ነበር ስለ ኢየሱስ የሚያስተምሩትን ስንቃኝ ኢየሱስ ጻድቅና ጠቢብ የሆነ ተራ ሰው ነበርነገር ግን በተጠመቀበት ወቅት ክርስቶስ በእርግብ አምሳል በአርሱ ላይ ወረደ ከዚያም እግዚአብሔር በኢየሱስ በኩል ታላላቅ ነገሮችን ፈጽሞ ልክ ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት ክርስቶስ ከእርሱ ተለይቶ ፄዲዷል ብለው እንደሚያምኑ መረዳት ይቻላል ለዚህ ኑፋቄ መሠረታዊ ምክንያት የሚሆነው በአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻህፍት ያለማመናቸው በመሆኑ በተለይ ደግሞ የኢየሱስን ዘላለማዊነት ከድንግል መወለዱንና የነበረውን የላቀ ደረጃ የሚያመለክቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችንም ይክዳሉ ይህ የመናፍቅነት ቡድን በኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የተነሳና የክርስቶስን ፍጹም እውነተኛ አምላክነት የካደ ነው ሌሊ አርዮሳዊነት አርዮሳዊነትን የተመለከቱ አንዳንድ እሳቤዎችን ቃል በግጻዌ መለኮት ባለው ግንኙነት በቅድመ ትሥጉት ዙሪያ ስንነጋገር አንስተናል የዚህን ታሪካዊ ኑፋቄ ምንነትና የስህተቱን መሠረት በዚህም ርእስ ስር ማንሳቱ ተገቢ እንደሆነ አስባለሁ አርዮስ በተባለ የእስክንድርያ ቤተክርስቲያን ሽማግሌ በነበረ ሰወ በኛው ክፍለ ዘመን የተጀመረ የመናፍቅነት ትምህርት ነው ከኢቦናዊነት ኑፋቄ በጠለቀና በተደራጀ መንገድ በተከታታይ የሥነ መለኮት ነጸብራቅ ሂደት በመከሰቱ ለቤተክርስቲያን ታላቅ ተግዳሮት ነበር ይሄ ኑፋቄ ምንም እንኳ በ እና ከዚያም በተከታታይ በተደረጉ የኒቅያ ጉባኤና ሌሎች ጉባዔዎች በቤተክርስቲያን አባቶች የተወገዘ ቢሆንም እስከ ዛሬ ድረስ በተለያየ መልኩ የሚከሰት በመሆኑ በዘመናችን ራሳቸውን የይሆዋ ምስክሮች በማለት የሚጠራ ቡድን የዚህ ኑፋቄ ተከታዮች አርዮሳውያን ናቸው እንደ አርዮሳዊያን ትምህርት እግዚአብሔር ብቻ ይህን ሲሉ አብ ብቻ ያልተፈጠረና ዘላለማዊ ነው ሌሎች በሙሉ ግን የተፈጠሩ ናቸው እግዚአብሔር የሁሉ ነገር ብቸኛ ምንጭ ነው እርሱ ብቻ የመሰኮትነት ባህርይ አለው እርሱ ማንነቱን ለማንም አያጋራም እርሱነቱን ከማንም ጋር አይካፈልም እርሱነቱን ለሌላ የሚያጋራ ከሆነ የሚከፋፈልና የሚለወጥ ስለሚሆን እግዚአብሔር ሊሆን አይችልም ሌላ መለኮታዊ አካል ከእርሱ ጋር የሚጋራ ከሆነ የመለኮት ሁለትነትና መባዛት እንደሚኖር መናገር በተቻለ ነበር ይህ ደግሞ የእግዚአብሔርን ማንነት በመጋራት ከአብ መውጣት አይችልም ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌሎች በሙሉ ከሚታየው የተፈጠሩ ናቸው ከዚህም የተነሳ አርዮሳውያን የክርስቶስን ለአብ የግብር ቅደም ተከተል ሀ ህየሀ አመላካች ክፍሎችን በመጥቀስ ከአብ የሚያንስ አምላክ እንደሆነ ለመናገር ደፍረዋል ስለዚህም ድኀረ ትሥጉ አካል ክርስቶስም የአብ የመጀመሪያና ታላቅ ፍጥረት ሆኖ እንደተፈጠረ ነገር ግን እርሱ ራሱ ህላዌ እንዳልነበረው ይናገራሉ በአጠቃላይ አርዮሳዊያን የኢየሱስን ፍጹም አምላክነት የተሟላ መሆን ይክዳሉ ከዚህም የተነሳ ኢየሱስ አምላክ ግን ከአብ ያነሰ ሆኖ የሚመለክ ያደርጉታል ይህ ከሆነ በአምላክ አንድ ብቻ መሆን ያምናሉ ማሰት ያስችላልን። » ብዬ ጠየቅሁት እርሱም ሥጋው የሰው እንደሆነ እንጂ እርሱነቱ የማይታየው ክፍሉ ነፍሱ መንፈሱ የሰው እንደሆነ ማመን እንደሚያዳግተው መናገር ጀመረ ከዚህ ተማሪዬ የተረዳሁት ክርስቶስ እግዚአብሔርሩ ሰው በመሆኑ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው በማለት ለማስረዳት የነበረውን ሙከራ ነው በጣም የገረመኝ የክርስቶስን ሥጋ የሰው እንደሆነ መናገርም ሆነ ነፍሱን መንፈሱን የአምላክ አድርጎ ማሰብ በራሱ የክርስቶስን ማንነት ሙሉ ለሙሉ አለመረዳትን ከማንጸባረቁም በላይ ቀጥለን እንደምንመለክተው በታሪካዊ ኑፋቂነት ከተወገዙ አስተምህሮቶች አንዱ ነው ከታሪካዊ ሥነ መለኮት መማር እጆግ በጣም አስፈላጊ ነው ስለዚህ በዚህ ዋና ርእስ ማጠቃለያ ላይ በጥልቀት ስለምንቃኝ በተገቢው ስፍራ ከታሪክ እንማርበታለን በዚህ ስለክርስቶስ በተማሪዬ ኣማካኝነት በተሰነዘረው እሳቤ ላይ በአጭሩ ምላሽን ለመስጠት መጽሐፍ ቅዱስ በስፋት ስለ ሙሉ ፍጹም እግዚአብሔር መሆኑ እንደሚያነሳው ሁሉ ፍጹም ሰው ስለመሆኑም ያስረዳናል ምንም እንኳ ሥጋው የሰው ሥጋ ነው የሚለውን አመለካከት አምላክ ሥጋ የለውም ከሚለው እውነታ አንጻር የተናገረው ቢሆንም አሁንም ይህንን እሳቤ ስህተት የሚያደርገው ምክኒያት በአምላክነቱና በሰው መሆኑ መካከል ያለውን ግንኙነት ለምንቃኝበት ርእስ ማቆየት አስፈላጊ ነው በዚህ ርእስ ስር ግን የክርስቶስን የትስብእት አካልነት ለመዳሰስ አስቀድመን መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰው መሆኑ የሚናገረውን መመልከት አስፈላጊ ነው ክርስቶስ ሰው መሆኑን የሚያመለክቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች ስለ ትሥጉት አካል ክርስቶስ ስናስብ በመጀመሪያ ፍጹም ሰው መሆኑን የምንመለከተው እንደ ሰው መወለዱና የሰው ተክለ ሰውነት እንዳለው ነው ሉቃ አካላዊ ቃል በሰብአዊ አካል መወለዱ እንደማንኛውም ሰው በአጭር ቁመትና በጠባብ ደረት የተወሰነ እንዲሆን አድርጎትም ነበር ሰው በመሆኑም ተርቧል ተጠምቷል ደክሞታልም ማቴ ዮሐ ዮሐ ከዚህም በተጨማሪ ሰው ስለሆነ ሞትን ሞቷል በኢየሱስ ላይ ስለሆነበት ነገር ሁሉ ዮሐንስ አውነታውን ሲገልጥ ሰው መስሎ መገኘት ሳይሆን ሰው መሆን እንደሆነ ያስረዳናል ዮሐ ጌታ ኢየሱስ ራሱ ሰው መሆኑን ሲገልጽ በሰይጣን በተፈተነ ጊዜ «ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል» ማለቱና ሌሎች የኢየሱስን ሰው መሆን መመስከራቸውንም እንመሰከታለን ማቴ ፉ ሐዋ ሮሜ ቆሮ ጢሞ ዮሐ ገላ ቁብ ይህ የክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆን ከትንሳኤውም በኋላ ማረጋገጫ የተሰጠበት ነው ሉቃ ክርስቶስ ኃጢአት የሌለበት ግን ሰው ነውን። የሚል ነው በዚህ ረገድ መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቶስ ሰው የሚመስል ሳይሆን ሰው እንደሆነ ያመለክተናል ይህም ማለት ከማርያም ተጸንሷል ተወልዶማል እንግዲህ የክርስቶስን ማንነት ልዩ የሚያደርገው ከወንድ ፈቃድ አለመወለዱ ነው በአካላዊ ቃል ከድንግል መጸነስ ሂደትም የመንፈስ ቅዱስን ሚና እንደ ወንድ ዘር የማርያምን የዘር እንቁላል ማልማት ነው ብሎ ማሰብ ግልጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃን ማቅረብ የሚያስችለን አይደለም ስለዚህም ከማሪያም ሲጸነስ ከመንፈስ ቅዱስ መጸነሱ መንፈስ ቅዱስን የአባትነት ድርሻ አያሰጠውም ነገር ግን ጽንሱ በሩካቤ ዘበሥጋ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ የአግዚአብሔርን ልጅ ወልድ ከማሪያም ተጸንሶ ሰው እንዲሆን ማድረጉን አመላካች ነው ክርስቶስ ምንም እንኳ ከወንድ ዘር ባይጸነስም የሰው ተክለ ሰውነት አለው በዚህም የሰውን ባሕርይና ተክለ ሰውነት ከማሪያም ተጸንሶ በመወለዱ ተጋርቷል ወይም ነስቷል ከነፍስ ነፍስን መንሳት የሚለውን እሳቤ ስንመለከተው ከሰው የተወለዱ ሁሉ የሰው ነፍስ እንዳላቸው ሁሉ እርሱም ነፍስ እንዳለው አመላካች እንጂ በማንኛውም ሰው አጸናነስ ሂደት ነፍስ ከወላጅ የምትነሳ እንደሆነች ማሰብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይመስለኝም ይህ ከሆነማ የወላጅ ነፍስ ለልጅ እየተቆረሰች እንደመውሰድ ያለ አመለካከት ውስጥ ከትቶን ከወላጆቻችን ተክለ ሰውነትና ሰብአዊ ባህርይን ብቻ ሳይሆን ነፍሳቸውንም እንወስዳለን ማለትን ያስከትላል ለዚህ አንድ የጥንት በኢትዮጵያዊ የእምነት አባት የተጻፈው መጽሐፍ የሥጋ ባሕርይ ከአባትና ከእናት አንደሚገኘና ረቂቅ ነፍስ ግን ልክ ዝጎዲ የተባለውን ድንጋይ ከብረት ጋር ባጋጩት ጊዜ እሳት እንደሚፈጠር እንዲሁም በሩካቤ ዘበሥጋ ሂደት የምትገኝ መሆኗን ይገልጻል በዚህ አገላለጽ ነፍስ በወንድና በሴት ሩካቤ ሥጋ ሂደት በሚኖረው የወንድ ዘር የሴትን የዘር እንቁላል በሚሰብርበት ጊዜ ቅጽበታዊ በሆነ መንገድ የምትገኝ እንጂ ከእናት ወይም ከአባት የምትነሳ የምትወስድ አይደለችም ማለት ነው አንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ የክርስቶስን ከማርያም መጸነስና መወለድ ሲገልጽ በግልጽ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቷል አይለንም ሆኖም ግን ከወንድ ዘር እንዳልተወለደ በግልጽ ስለሚያስረዳ ሰው ከመሆን የሚጎድለው ነገር እንዳለ አያመለክተንም በተክለ ሰውነት በባሕርይ ሆነ በነፍስ ከሰው የወሰደው ነገር ግን እርሱን ሰው ብቻ ያላሰኘው ሰብአዊ ነገሮቹ ምሉእ ነበሩ ስለዚህ በዚህም ሀሳብ ዙሪያ የመለኮት ሰው ሆኖ በምድር መገኘት ትስብእት የክርስቶስን ፍጹም ሰው መሆንን ሲያስረዳን ከሰው ምንም የማይጎድለው መሆኑን ያመለክተናል እንደ አምላክነቱ ሁሉ በሰው የመሆኑ ጽንሰ ሀሳብ ዙሪያ የተነሱ ታሪካዊ ኑፋቄች አሉ እነዚህ ኑፋቄዎች የክርስቶስን ሰው ሆኖ መምጣት ሳይሆን ሰው መስሎ መምጣትን የሚናገሩና ሙሉ ለሙሉ ሰው መሆኑን የሚክዱ ናቸው በዚሁ ነጥብ ላይ እንዳለን የታሪካዊ የሥነ መለኮት ኑፋቄዎችን ምንነት በጥልቀት መመልከት አስፈላጊ ነው የክርስቶስን ሰው መሆን የካዱ ታሪከዊ ኑፋቄቂች ከቤተክርስቲያን ታሪክ እንደምንረዳው የክርስቶስን አምላክነት ብቻ ሳይሆን ሰው መሆኑንም ያልተቀበሉ የስህተት ትምህርቶች ተነስተው ነበር ከእነዚህ የስህተት ትምህትቶች ውስጥ ሁለቱን መቃኘት አስፈላጊ ነው ይኸውም ሀ ዶስቲስቶች ዶስቲስቶች በመባል የሚጠሩት ቡድኖች ኢየሱስ ሰው የሚመስል ብቻ ነበረ እንጂ ቁስ አካልን ይዞ አልመጣም ብለው ያምናሉ ክርስቶስ በማርያም ውስጥ አልፎ እንደመጣ እንጂ ከእርሷ እንደተወለደ አያምኑም ማርያም መጠቀሚያ ሆነች እንጂ ምንም ድርሻ አልነበራትም ስለዚህም ልክ ውሀ በቧንቧ ውስጥ እንደሚያልፍ ነገር ግን ቧንቧው ከማስተላለፊያነት ባሻገር ለውሀው ምንም እንደማይጨምርሰት ማርያም ለኢየሱስ እንዲሁ ናት ብለው ያምናሉ ከዚህ በተጨማሪ በምሳሌ ለማስረዳት ቲማቲም በቅርጫት እንዲያዝ እና ቅርጫቱ ለቲማቲሙ ከመያዣነት ባሻገር ምንም ማእድን እንደማያስተላልፍለት ኢየሱስ በማርያም አልፎ መጥቷል እንጂ ከእርስዋ ምንም አልወሰደም ይላሉ ይህ ደግሞ በዘመናችን የማህጸን ኪራይ በመባል ከሚታወቀውና መውለድ በማትችል መዛን ሴት ማህጸን ውስጥ የሌላ ወንድና ሴት ዘርን በማልማት ከሚኖረው የእትብት ግንኙነት እንኳን በራቀ መልኩ ከማርያም ወደ ኢየሱስ ያለፈ ነገር እንደሌለ እንደሚያምኑ አመላካች ነው ዶስቲስቶች ስያሜያቸውን ያገኙት ከግሪኩ ትርጓሜው «መስሎ መገኘት» ከተሰኘ ቃል ነው ኢየሱስ ሰው የሚመስል ብቻ ነበረ እንጂ ቁሳዊ አካልን ይዞ አልመጣም ቁስ አካል በሙሉ እርኩስ ሲሆን እርሱ ግን ፍጹምና ቅዱስ ነው ከሁሉ የላቀ አምላክ ስለሆነና ከርኩስ ቁስ አካል ጋር ህብረት መፍጠር ስለማይችል ኢየሱስ ሰው ሆኖ አልመጣም ሰው መስሎ እንጂ የሚል ትምህርት አላቸው ይህ ትምህርታቸው ደግሞ ሐዋርያው ዮሐንስ በተለይ በመልዕክቱ ውስጥ በሰፊው ምላሽ የሰጠበት ያኖዕቷዖቻ አሳቤ ማለትም የኢየሱስን በሥጋ መምጣት የሚቃወም አስተምህሮ ጋር የተያያዘ ነው ዶስቲስቶች ዖሏይትሰዕ ዕው መሆፇ ኋሕውኑፖቅነኦሥ ዖሜዱ ናቸው ሰ ኦፖሎኒያሪስቶች አፖሎንያሪስቶች ደግሞ ያአዕረዕፇዕሃ ሰው መሆ ያሚቃፇጋጓጎ ትምህርት አላቸው ኢየሱስ ሰው ሆኖ ሳለ የሰውን ባሕርይ በሙሉ ግን አልያዘም ነበር ብሰው ያስተምራሉ በዚህ መሠረት ክርስቶስ ሰው የመሆን ዋና ባሕርያትን ማለትም ሰብዓዊ ፈቃድ ምክንያት እና አስተሳሰብ ረገድ የሚጎድለው ስለነበረው እርሱ ፍጹም ምሉዕ ሰው ነው ማለት የሚያዳግት ነው ብለው ያምናሉ ኦፖሎሪያሪስቶች ይህን ስያሜ ያገኙት እኤአ በ ዓም የሎዶቅያ ጳጳስ ከነበረና ኦፖሎናሪየስ ከተባለው ሰው ስም ነው ኦፖሎናሪየስ የክርስቶስ አካል የሰው ሰውነት የመለኮት አእምሮና መንፈስ ያለው ነው ብሎ ያስተምር ነበር ይሁንና ይህ የአፖሎናርየስ ትምህርት ከዓም ጀምሮ ከእስክንድርያ ጉባኤ ተቃውሞ ሲገጥመው ቆይቶ በቆስጠንጢኖስ ጉባኤ እኤአ በ ዓም የተወገሽ ትምህርት ነው በአጠቃላይ በአፖሎሪስቶች ትምህርት ያረነዕዶዕ። ክርስቶስ ሰው ነው። ብሏል ከዚህ ከንስጥሮስ አባባል ንስጥሮሳዊነት የተሰኘ የታወቀው የስህተት ትምህርት መነጨ ይህ የስህተት ትምህርት የክርስቶስን አምላክነትና ስሰው መሆኑን ለሁለት በመክፈል ክርስቶስ ሁለት እንደሆነ የሚያስተምር ነውፎ መለኮትነቱን ሳይቃወም በሁለቱ ባሕርያት ሰብአዊ እና መለኮታዊ መካከል ያለው ጥምረት የፈቃድ ብቻ እንደሆነ ያምናል ምንም እንኳን ክርስቶስን ሁለትነት ያለው እንደሆነ ቢያመለክትም ይህ አባባሉ ለመለኮታዊ ባሕርይ ሰባዊ ግብርን ማለትም እንደመከራ መቀበል ያለውን ድርጊት ካለመቀበል የተነሳ በምድር ከድንግል የተወለደው የእግዚአብሔር መጠቀሚያ የሚሆን ሰው ማለቱ ክርስቶስ ሁለት ነው ለሚል ትምህርት መሠረት ሆኗል ይህ የመናፍቅነት ትምህርት እኤአ በ ዓም በኤፌሶን በተደረገው የቤተ ክርስቲያን አባቶች ጉባዔ ተወግዚል ይህ የኤፌሶኑ ጉባኤ በእስክንድርያው ፓትሪያርክ በቅዱስ ቄርሎስ የተመራ ነበረ ንስጥሮስ ከጉባኤው ወገዛ በኋላ የይቅርታ ደብዳቤ እንደጻፈ ቢታመንም ይህን አመለካከት ይዘው የተራመዱ ክርስቶስ ሁለት አካል አለው ወደሚል ድምዱዔሜ ላይ ደርሰዋል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባቴ በምትለው በቅዱስ ቄርሎስ መሪነት የተከፄደው ይኸው ጉባዔ ንስጥሮስ የክርስቶስን ሁለት ባሕርያት በመነጣጠሉ የማይከፋፈልና የማይለያይ በወንጌላት የተገለጸው አንድ ክርስቶስን አላንጸባረቀም የሚል ወገዛ ከማሳለፉ አልታቀበም ነበር በአጠቃላይ ይህ ንስጥሮሳዊነት ክርስቶስ ሁለት አካል ነው ይላል ይህንን በመግለጫ ለማስረዳት ካስፈለገ የክርስቶስ አንዱ አካል በመለኮትነት ባሕርይ በሰማይ ሌላውና ሁለተኛው አካል በሰብአዊ ባሕርይ በምድር ነበር ይላል ይህንን ኑፋቄ በሚከተለው ማብራሪያ ተመልከቱት መለኮዊ አካል ክርስቶስ ቁ ክርስቶስ ቁ በሰማይ በምድር ይህ በንስጥሮስ የተሰነዘረው እሳቤ በታሪካዊ ሥነ መለኮት ውስጥ በግልጽ ለተቀመጠው የክርስቶስ አምላክነትና ሰው መሆን ግንኙነት እንደ መፍትሄ የቀረበ ነበር ሆኖም ግን ክርስቶስ አንድ እንጂ ሁለት እንዳይደለ የሚያመለክቱ በርከታ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች አሉ ከእነዚህም ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች መመልከት አስፈላጊ ነው ክርስቶስ ሁለትነት ሀኬ እንዳለው የሚያመለክት ምንም የመጽሐፍ መረጃ አለመኖሩ ሁለቱም የክርስቶስ ባህርያት ማለትም ፍጹም አምላክነት እና ፍጹም ሰው መሆኑ በአንድ ባለቤት መገለጻቸው ዮሐ ገላ ጢሞ በክርስቶስ ሥራ ላይ ማለትም በግልጽ የመለኮት ወይም የሰው ግብር መሆኑን ሳይጠቁም የአንድ ጥምር ባለቤት በ የሚያመለክቱ ክፍሎች መኖራቸው ኤፌ ራ ዮሐ እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ ቢናገርም አርሱ ራሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነም ከመግለጽ ስለማይመለስ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ የሆነው አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ የፈጸመውን ግብር በአንድ አካል ይገልጽልናል ዐዮሐ ከፉቱ እና ጋር ይነጻጸር በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአንዱ ባሕርይ ግብራት መጠሪያነት የተገለጹ ቢሆኑም አንድ አካል መሆኑን ማመላከታቸው ሀ በመለኮት መጠሪያ ሳለ በሰው ግብር በግብረ ትሥብአት የተገለጠባቸው ክፍሎች ዐቆሮ ሐዋ ቆላ ሮሜ ሉቃ ፒ ለ በሰው መጠሪያ ሳለ በመለኮት ግብር በግብረ መለኮት የተገለጠባቸው ክፍሎች ቦሐ ማቴ ሐዋ ኻ በዚህም ኢየሱስ ክርስቶስ ምድራዊ መጠሪያ ሳለው መለኮታዊ ግብርን የሚፈጽም የአካላዊ ቃል የትሥጉት አካል መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እንንሚያስተምር መረዳት እንችላለን እንግዲህ ከእነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች በመነሳት ክርስቶስ አንድ እንጂ ሁለት አንዳይደለ መናገር የሚያስችል ከመሆኑም ባሻገር አንዱ ክርስቶስ መላጎኦ መጠሪዖ ፅ ፅው ፇዘብረር ፅሰው መጠሪያ በመሳፉ ፇሮ መገለጹ በተጨማሪም የአካላዊ ቃል ሰው መሆን ይኸውም ቃልም ሥጋ ሆነ» የሚለውን ፃሳብ ራሱ ቃል» እግዚአብሔር ሲሆን ሳለ ሰው እንደሆነና ክርስቶስ አንድ መሆኑን አበክሮ የሚገልጽ ነው ሆኖም ግን እነዚህ ሁለት ባሕርያት የአምላክነት እና የሰው በአንዱ ክርስቶስ ውስጥ ያላቸው ግንኙነት እንዴት ነው። በቤተክርስቲያን አባቶች ዘንድ ስለ ክርስቶስ አምላክነትና ሰው መሆን ብቻ ሳይሆን የእርሱን ማንነት በተመለከተ በተደረጉ ጉባዔዎች ከተንጸባረቁ አሳሳች አመለካከቶች ውስጥ በሁለቱ ባሕርያት ግንኙነት ረገድ ለየብቻቸው የራሳቸው አካል እንዳላቸው በንስጥሮስ ከተሰነዘረው አመለካከት ከመነጨው ኑፋቄ በተቃራኒ መንገድ አውጣኬ የሚባል አንድ በእድሜው የገፋ ሰው ክርስቶስ ከሁለት ባሕርያት መለኮትና ሰብአዊነት ድብልቅና መለኮት ሰብአዊነትን የዋጠበት አንድ ባሕርይ ያለው እንደሆነ ገልዷል በዚህ አውጣኬያዊነት በመባል የሚታወቅና ከቅዱስ ቄርሎስ በተለየ መንገድ በሁለቱ ባሕርያት መደባለቅ የሚያምን ቡድን ተከስቷል ይህ ኑፋቄ በክርስቶስ አካል መለኮትነት ያየለበትና ሰብአዊነቱ በመለኮትነቱ የተዋጠ እንደሆነ ያስተምራል ከአውጣኬ አስቀድሞ በቅዱስ ቄርሎስ አማካኝነት የተደረሰበት የቤተክርስቲያን አባቶች የእምነት መግለጫ ክርስቶስ አንድ አካልአንድ ባሕርይ ሲሆን ከመለኮትነቱ ወደ ሰባዊነቱ እንዲሁም በተገላቢጦሹ የተቀየጠ ነገር የለውም የሚል ነበረ ይህ እኤ ከ ዓም ጀምሮ የእስክንድርያ ቤተክርስቲያን አባቶች ስለ ክርስቶስ የነበራቸው እምነት ነው ይህ የቅዱስ ቄርሎስ አስተምህሮት ቤተክርስቲያን ለሁለት በተከፈለችበት ወቅት የእስክንድርያው ቤተክርስቲያን መሪነት የተቀበሉ የምሥራቃውያን አብያተ ክርስቲያናት ማለትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ የእምነት መግለጫቸው ነበር የአውጣኬ ትምህርት ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው በማለቱ በመሠረታዊ የቃላት አጠቃቀሙ ከቅዱስ ቄርሎስ አባባል ጋር የሚስማማ ቢሆንም ከቅዱስ ቄርሎስ የአንድ አካልአንድ ባሕርይ እሳቤ ያፈነገጠና ኢየሱስን የሁለት ባሕርያት ቅይጥ ስለሆነ ከሰውም ከእግዚአብሔርም የተለየ መለኮትነት ያደላበት ሰው የሚያስብለው ነው እንግዲህ አውጣኬ ከንስጥሮስ በተቃራኒ ሁለቱን ባሕርያት በተናጥል ከመመልከት መቀየጡ ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽ አንጻር የሚያስወግዘው ሆኗል መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የአምላክና የሰው ድብልቅ ሳይሆን ሁለቱ ባሕርያት ያላቸው አንድነት ከንስጥሮስ ትምህርት በተቃራኒ የማይከፋፈልና የማይለያይ እንደሆነ ብቻ ሳይሆን ከአከአውጣኬም ትምህርት በተቃራኒ የማይቀላቀልና የማይለወጥ መሆኑን ያስረዳናል የቅዱስ ቄርሎስን ትምህርት በመከተል የአንድ አካል አንድ ባሕርይን አስተምህሮት የሚቀበሉቱ የተዋሕዶ መምሬዎች አውጣኬያውያን የኢየሱስን መወለድ ማደግሩ መራብ መጠማት መሞትና ከሞት መነሳት የሚያመለክቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የሚመለከቱባቸውን መንገዶች ጥያቄ ውስጥ ይጥሏቸዋል ለዚህም ዋና ምክንያቱ ኢየሱስ አምላክነቱ ሰብአዊ ባሕርዩን እንደዋጠው በመናገራቸው እርሱ መለኮት ብቻ ከሆነ ለመለኮት የማይገቡ ግብራትን እንዴት ሊፈጽም ይችላል ከሚል አመለካከት በመነጨ ነው ስለዚህ ቱሳሔ ለውጥ ማምጣቱ የራስን ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በመተው ሌላውን ሆኖ ወደ መገኘት የሚያመራ በመሆኑ ተቀባይነት አልተሰጠውም በሌላ በኩል ደግሞ ቱሳሔ ቅይጥ ባሕርይ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ነገሮች ሲቀላቀሉ ሲደባለቁ የሚመጣው ሦስተኛው ባሕርይን የሚያመለክት ነው ይህን የአውጣኬን ትምህርት በባሕርያት ውላጤ ብቻ ሳይሆን የባሕርይ ውላጤ በአካሉ ላይም የሚንጸባረቅ መሆኑን በማስተዋል ክርስቶስ የአምላክና የሰው ቅይጥ ዲቃላ። ከታሪካዊ ሥነ መለኮት መገንዘብ እንደሚቻለው የክርስቶስ ማንነት በባሕርዩ መሠረትነት ላይ የሚፈረጅ ነው የክርስቶስ ባሕርይ ሰባዊ ባሕርይ ብቻ ነው ለሚሉ ለኢቦናዊቶች ክርስቶስ በሰው ብቻ ነው በክርስቶስ ውስጥ መለኮታዊ ባሕርይ ሰባዊነቱን የዋጠበት አዛዱ ባሕርይ ነው በሚሉቱ ለአውጣኬያውያን ክርስቶስ አምላክ ብቻ ነው ማለት ያስችላል በተዋሕዶ ለሚያምኑቱ ደግሞ የክርስቶስ አካል የአምላክ ሰው ተዋሕዶ አካል መሆኑ ግልጽ ነው እዚህ ላይ ተዋሕዶ የሚሰውን ቃል ትክክለኛ ትርጓሜ መገንዘብ ያሻል እንደጮራ መጽሔት ቁ ገጽ ገለጻ ዛሬም ምስጢረ ሥጋዌ የሚነገረው «ተዋሕዶ» በሚለው ቃል ነው የግእዙ ግስ ምጋደ በአማርኛ አንድ አደረገ አንድ ሆነ ተዋሀደ ከማለት ይነሳና ተዋሕዶ መዋሐድ በአንድ መሆን ማለትን ያስከትላል በአሁኑ ወቅት ይህ ከግእዝ የተወረሰው ቃል ፍታቴ መዛባት ለትርጉሙ መዛባት አይነተኛ ምክንያት ሆኖ መደባለቅ መዋዋጥ መጠፋፋት የሚሉ የግእዙን ሌ ወይም ሬፅዕሀትና ውጤጨ ትርጉም እየያዘ መምጣቱ የተዋሕዶን ትክክለኛ ትርጉም ለመረዳት አዳጋች እየሆነ ነው እንግዲህ የሁለቱ ባሕርያት አንድነት «በተዋሕዶ» በሚለው ቃል ምንጭ መሠረት አንድ መሆንን አመላካች እንጂ አንድ ለመሆን ባለው ፄደት ለውጥ ማስከተልን አያስተናግድም ስለዚህ ይህ አንድነት ላይነጣጠል ላይቀየጥ የተደረገ ጥምረትን አመላካች ነው የክርስቶስን አካል የዚህ የሁለት ባሕርያት አንድነት ጥምረት አካል አምላክሰው በ ያሰኘዋል በአገር በቀል ሥነ መሰኮት በ ዓም በቦሩሜዳ በተደረገው የሦስቱ የአስተምሮተ ክርስቶስ ጎራዎች ማለትም በቅብዓት ተዋሕዶ በራ እና ሦስት ልደት የፀጋ ልጅ ቡድኖች መካከል በተንጸባረቁ ውይይቶች ቅብዓቶች የክርስቶስ ሥጋ በቅብዓት የባሕርይ አምለክ ሆነ የሚለውን እሳቤ ሲሰነዝሩ የተዋሕዶ ካራ ቡድን የክርስቶስ ሥጋ በተዋሕዶ የባሕርይ አምላክ ሆነ የሚል አስተምህሮትን አንጸባርቀዋል የሦስት ልደት የፀጋ ልጅ ቡድን ደግሞ ከክርስቶስ ሥጋ ወደ መለኮትነቱ እንዲሁም በተገላቢጦሹ የተላለፉ ነገሮች አሉ የሚል እሳቤን አንጸባርቀዋል ከዚህ የተነሳ የተዋሕዶ ሚስጥር ዳሩ ግን ከሔዋን ዘር ከተወለዱት ሁሉ ንጹህና ቅዱስ የሆነ ሊገኝ ባለመቻሉ ኢዮ ቁፋፌ እግዚአብሔር ወልድ ሊነሳው ያለውን ሥጋ ነፍስና መንፈስን በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል በመክፈል የተከፈለውንም በማንጻትና በመቀደስ በማዋሐድም ተጸነሰና ተወለደ በማለት በድንግል ማህጸን የመንፈስ ቅዱስ ሚና ተዋሕዶን መተግበር እንደሆነ ገልዷል ይህም ማለት የክርስቶስ ሥጋው ነፍስና መንፈሱ የተዋሕዶ ሥጋነፍስና መንፈስ ነው ከዚህም የተነሳ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ሥጋ በተዋሕዶ የባሕርይ አምላክ ሆነ ትላለች ይሁንና ይህ የተዋሕዶ አካል የቃልሷ የሆነው የሥጋ የሥጋ የሆነው የቃል የሆነበት ነው ከዚህ ለየት ያለው አስተምህሮት ደግሞ የሦስት ልደት ቡድን አስተምህሮት ነው በሦስት ልደት ቡድን እሳቤ መሠረት ዎሕደዶ ዐሪጋይቦ ተቀባይነት አለው ተዋሕዶ በተዐቅቦን ለማብራራት አንድነታቸውም በመንታነትና በክፍፍሎሽ መታወቅን መኖርና መስራትን ከሚያጠፋላቸው በስተቀር ተክለ ስብእናቸውን አኔነታቸውን በመጨፍለቅ በአንድ ማምረቻ ውስጥ ተሰርተው የመጡ ቀድሞ ከነበራቸው የተለወጠ ባሕርይ ልዩ አካል ያለው ባለ ልዩ ህላዌ አያደርጋቸውም እንደዚሁም በመለኮትና በትስብእት ተዋሕዶ መጨፈላለቅና መዋዋጥ መጠፋፋትም አንዳይኖር የሚጠብቅ በአንቀጸ ተዋሕዶ ውስጥ ትልቅ ሚና ያለው ቃል ፓሪቀ። ወይም ፖዓቅጨ የሚለው ነው በማለት ተዓቅቦን ለማብራራት በተደረገው ጥረት ሁለቱ ባሕርያት አንድነታቸው ከላይ በተገለጸው መሠረት ሆኖ በአንዱ ክርስቶስ ውስጥ በመገናዘብ መገኘታቸው አንደሆነ ይገልጻሉ በዚህም ሥጋ መለኮታዊ ባሕርይን እንዲሁም መለኮት ሰብአዊ ባሕርይን ገንዘቤ ብሎ ይጠቀምበታል የሚል እሳቤን ያንጸባርቃሉ እንግዲህ የሁለቱን ባሕርያት ግንኙነት በተዓቅቦ መከላከልና አንዱ የሌላውን ባሕርይ ገንዘቡ አድርጎ መጠቀም ከካራ» የተዋሕዶ እሳቤ በተለየ መንገድ የቃል የሆነው የሥጋየሥጋ የሆነው የቃል እንደ ገንዘብ የሆነበት ገንዘቤ ነው ብሎ የሚጠቀምበት አንድነት ነው በ«ካራ»እ የተዋሕዶ እምነት ቃሳ ሥጋ መሆኑን እንጂ ቃል የሥጋ ባሕርይን እንደ ገንዘቡ ማድረጉ አይነገርም ስለዚህም የሥጋ የሆነው የቃል መሆኑን ለማመልከት የክርስቶስ ደም የእግዚአብሔር ደም እንደሆነ የቃቋ የሆነው የሥጋ መሆኑንም ለማመልክት ተዋሕዶተ አካል ክርስቶስ ዛሬም ከአብ አኩል የሚመለክ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክርልናል ሐዋ ፊል ለዚህም አሁን ለክርስቶስ ስንሰግድ ለአምላክነቱ እንጂ ለሠውነቱ አንሰግድም በማለት መነጣጠል እንደሌለ ግልጽ ነው ከእነዚህ አስተምሮቶች በተጨማሪ በታሪካዊ ሥነ መለኮት የሁለት ባሕርያት በአንድ አካል የየራሳቸውን ልዩ የሆነ መገኘት ሳይለቁ በተዓምር እንዳሉ የተሰነዘረ ሌላ አስተምሮት አለ የፀጋ ልጅ ቡድን ከዚህ የኬልቄዶን ጉባዔ ውሳኔ አንደሚለይ ሲጠቅስ ኬልቄዶናውያን የክርስቶስን ሥራ ለሁለቱ ባሕርያት በመከፋፈል ይናገራሉ እኛ ግን በአርሱ የተሠራው በሙሉ የአንዱ አካል ሥራዎች አንደሆኑ አናምናለን ይላሉ ለዚህም ለአብነት ያህል ኬልቄዶን በመስቀል የሞተው የክርስቶስ ሥጋው ነው ስትል የፀጋ ልጅ ደግሞ ገንዘቡ ባደረገው በሥጋ ባሕርይ ነው ይላሉ የተዋሕዶ ሊቃውንት ደግሞ መለኮት ከሥጋ ጋር ተዋሕዶ ስላለ በሥጋ ጠባይዕ ባሕርይ ግብር ሞተ እንጂ ሥጋ ብቻ ሞቶ አለምን እንዴት ያድናል ይላሉ ይህንን ሃሳብ በጥልቀት በክርስቶስ ግብር ላይ በምንነጋገርበት ርዕስ እንመለከታለን ይህ ደግሞ የተዋሕዶን ትምህርት በሁለት የተለያዩ ጎራዎች አሳቤ መሠረት የመመልከታችንን አስፈላጊነት ያጠናክረዋል ይኸውም በቅዱስ ቄርሎስ የአፃዱ ባሕርይ ባህል መሠረት የተሰነዘረውን የእምነት መግለጫ ትክክለኛ መረዳት ፍለጋ የሚቀሰቅስ ነው ለመሆኑ የቅዱስ ቄርሎስ የእምነት አቋም አፃዱ ባሕርይ ባህል ተዋሕዶን ወይስ ተዋሕዶ በተዓቅቦን ይደግፋል። ቻ ፖያዔ ተብሎ በተሰየመው በክርስቶስ ማንነት ላይ በተካፄደው ውይይት ቢነቀፍም ከሁለት አመታት በኋላ እኤአ በ ዓም የኬልቄዶን ጉባዔ በክርስቶስ ማንነት ላይ ላሳለፈው ትርጓሜ የእርሱ እሳቤ ዋና ምንጭ ሆኖ ነበር ሊዩ ክርስቶስ የፍጹም ሰው ባሕርይና የፍጹም አምላክ ባሕርይ አለው ነገር ግን የተለያየ አካላዊ ማንነት የለውም ብሏል ከዚህ ከሊዩ እሳቤ የመነጨ የ ዓም ኬልቄዶን ጉባዔ አገላለጽ በክርስቶስ ሁለቱ ባሕርያት በአንድ አካል እንዳሉ እያንዳንዱ ባሕርይ ከሌላው ልዩ ሆኖ ሳለ አንዱን ከሌላው መነጠል የማይቻል እንደሆነ ያስገነዝባል አፈ ሊቃውንት አክሊሉ ገብረ ክርስቶስ ስለ ኬልቄዶን እሳቤ ሲገልጽ የኬልቄዶን ጉባዔ የመለኮትነትና የሰው ባሕርያት በሁለት ሁኔታና ሁለትነትን በሚንጸባርቅበት አደረጃጀት እንዳሉ ያምናል በሚል ሀረግ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ስለ ኬልቄዶን ያለትን መረዳት ጠቅሰዋል ይህ ደግሞ ከተዋሕዶ አስተምህሮት የክርስቶስ አንድ ባሕርይ የሁለት ባሕርያት ጥምረት እንደሆነ ከሚገልጸው በእጅጉ የተለየ ነው የኬልቄዶን ጉባዔ ክርስቶስ ፍጹም ሰውና ፍጹም አምላክ እንደሆነ የመለኮትና የሰው ግብራት እንዳሉት መግለጹ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተቀባይነት ያጣበትን ምክንያት ሊቀ ጠበብት አያሌው ሲያስረዱ እና የምትለው አያያዥ ቃል አንድነቱን መንታ የምታደርግ በመሆኗ ክርስቶስ ሰው የሆነ አምላክ እግዚአብሔር ቃልም ሥጋ ሆነ በሚለው የወንጌል ቃል መሠረት መጠራት አለበት ይላሉ እንደ አድማሱም አገላለጽ ወንጌል ቃል ሥጋ ሆነ እንጂ ቃል ሥጋ ነው እንደማይል ሁሉ መንታነትን የሚያንጸባርቅ ቃል በማስወገድ አንዱ ክርስቶስ ፍጽም አምላክ ፍጹም ሰው ወይም ፍጹሙ አምላክ በክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆኑ በሌላ አገላለጽ አምላክሰው በማለት ጥንቃቄ የሞላበት አገላለጽን መጠቀም ያስፈልጋል የተዋሕዶ ሊቅ አያሌው ታምሩ የመከራከሪያ ነጥብ ዖላሃፍ ሕርይ የአንድ ባሕርይን ባህል በተደጋጋፊ ጥያቄዎች በማስረዳት ዖሷፅሄ ሕርያዖያኦ የሁለት ባሕርያት ባህልን ውግዘት ያንጸባርቃሉ ለዚህም የሚከተሉትን አራት ጥያቄዎች ያቀርባሉ የሰው ባሕርይ አካል የለውም እንላለንን። ዌ ከ በተሰኘው ክፍል ክርስቶስን ለመረዳት በሚያስችልና በታሪካዊ ሥነ መለኮት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በሚደረግ ጥናታዊ ምርምር ላይ የተለያዩ በክርስቶስ ላይ የተሰነዘሩ እሳቤዎችን ለመዳሰስ ሞክረናል ለዚህ የታሪካዊ ሥነ መለኮት አሰሳ በዋና ምክንያት የምንይዘው የታሪክ ትምህርትን መቅሰም ሳይሆን ከታሪክ የምንማራቸውን ስህተቶች በማጤን የስህተት ግልባጭ ላለመፈጸምና በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ለምናደርገው ጥናት አብርሆትን ለማግኘት ስንል ነው የዚህ መጽሐፍ ደራሲ የየትኛውም ባህል ደጋፊነት ላይ ተመሥርቶ ጥናት ማድረግ በመሠረትነት ለያዙት ባህል አድልዎ ማድረግን ስለሚያስከትል በማነጻጸር እና በትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ አፈታት ላይ በመታገዝ አስተምህሮቱ የተመሠረተባቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መመልከት አስፈላጊ እንደሆነ ያምንበታል ከዚህም በተጨማሪ ሥነ ክርስቶስን በሁለት በመክፈል የክርስቶስ ማንነት ዌ ከ እና የክርስቶስ ግብራት ኦህ«ዐ ከበጪ በማለት ማጥናቱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቢሆንም ግብሩን ከክርስቶስ ማንነት መነጠል ባለመቻሉ ስለ ማንነቱ ያለን መረዳት በቀጥታ ከግብሩ ጋር ግንኙነት እንዳለው በማስተዋል መመልክት ያሻል እንግዲህ በታሪካዊ ሥነ መለኮት መጎልበት ዙሪያ ቤተክርስቲያን በበጎም ሆነ በክፉ ጎናቸው በታሪክ የምትጠቅሳቸውን አበቶችና በአሁኑ ወቅት በሁለት ታላላቅ ጎራዎች በመክፈል ምእራብና ምሥራቅ የካቶሊክና የሮም ኦርቶዶክስ የኦርየንታል ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ነገረክርስቶስን ማነጻጸራችን እንዲሁም ከእነርሱ መማራችን አስፈላጊ ነው በተለይም ደግሞ በወንጌል አውዳዊ መሆን የሚገኙ ታላላቅ ጠቀሜታዎች ባለቤት በመሆን የአድኅኖትን የምሥራች በአገር በቀል ሥነ ክርስቶስ በኢትዮጵያ ምድር ሰማወጅ እንዲቻል የተለያዩ አስተምህሮች ባለቤቶችንና እሳቤዎቻቸውን ማነጻጸሩ ጠቃሚ ነው በሀገራችን በኢትዮጵያ ክርስትና ረጅም እድሜ ቢኖረውም በታሪክ ሂደት የተፈጠረው የቤተክርስቲያን መከፋፈል ወገንተኝነት በመፍጠርና ልዩነትን በማስፋፋት ባመጣው ጦስ አንዱ ሌላውን በማውገዝ ከመሠረታዊው የክርስቶስ ግብር የራቀና ግላዊነት የሞላበት ድምዳሜ ላይ መድረስን አስከትላል ናሁ አዳም ከትንሣኤ መጽሔት ነሐሴ ዓም የተጻፈን ሀሳብ በመጥቀስ የቤተክርስቲያን መከፋፈልን ሲገልጽ ይሁንና ይቺ አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ ዓም በጉባዔ ኬልቄዶን ላይ በደረሰባት ኃይማኖት ለበሰ የስልጣን ሽሚያ ጦርነት ከምንጊዜም የከፋ እድል ገጥሟት ከሁለት ተከፈለች ልጆችዋም አውጣኬያውያንና ንስጥሮሳውያን መባባል ጀመሩ «ጠላት ይቀባል ጥላት» እንደተባለው ሁሉ አንዱ ክፍል ሌላውን ጥላት መቀባት ጀመረ ጠቡ ተካሮ እርስበርስ መወጋገዝ እግዚአብሔርን እንደማገልገል ተቆጠረፃ በማለት ለቤተክርስቲያን መከፈል የስልጣን ሽሚያን በምክንያት ይጠቅሳል ይህ ከሆነ ደግሞ ታሪክን አጥርቶ ካለማየት የተነሳ አንዱ በሌላው ላይ የሚያደርገውን ውግዘት ለማጫፈር ከመሮጥ ማነጻጸርና ነባ ሆኖ መገምገም አስፈላጊ ነው እንግዲህ ወደ ንጽጽሩ ሂደት ስናመራ እኤአ በ ዓም በኒቅያ የቤተክርስቲያን ጉባዔ በክርስቶስ እውነተኛ አምላክነት ላይ ባደረገው ክህደት ከተወገዘውና በአሁኑ ወቅት በምድራችን ራሳቸውን የይሆዋ ምስክሮች በማለት ከሚጠሩ ተከታዮች ትምህርት እንነሳ አርዮስ በወልድ ላይ ያቀረበው መከራከሪያ በቅድመ ትሥጉት ቃሳ ወልድ የአብ ፍጡርና በመለኮትነቱ ከአብ ያነሰ መሆኑን በመግለጽ ነው ለዚህ መከራከሪያው ያቀረባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ደግሞ በጤናማ የሥነ አፈታት ድምዳሜዎች ላይ የተደረሰባቸው አይደሉም ለዚህም በዋቤነት ምሳ ላይ ያለውን ክፍል ምንም እንኳን አውዳዊ ሀሳቡ በአዲስ ኪዳን ብርዛን የቃልሷን ማንነት አመላካች እንደሆነ ድምዳሜ ላይ መድረስ ቢቻልም እንኳን የቃላት ጥናት ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻ መሆኑን ማስተዋል ያስፈልጋል ከዚህ በተጨማሪም ግልጽ የሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በአሻሚነት የሚገኙትን ክፍሎች እንዲገዛቸው በማድረግ መተርጎም በሥነ አፈታት ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለው መገንዘብ መሠረታዊ ነገር ነው ሌላውና ሦስተኛው ነገር ደግሞ ከአውድ ውጪ ለመፍታት የተሞከሩ ክፍሎችን የሚመሰከት ነው ጥቅሶችን ቦጭቆ ከአውዳቸው ውጪ ለቅድመ ግምታዊ እሳቤ ተስማሚ አድርጎ መውሰድ ታሪክ ምህረት የማያደርግለት ስህተት ነው ከዚህም በተጨማሪ በግብራተ ክርስቶስ ዐህክበ ከቨርዌ የምንመለከተው በድኀረ ትስብእት ያሉ ግብራት የተገለጹበትን ሀሳቦች ከክርስቶስ ማንነት ጋር በማቀላቀል የሚፈጸሙ ስህተቶችን የሚመለከት ይሆናል የቅዱስ ቄርሎስን አፃዱ ባሕርይ ባህልን ከአውጣኬ አስተምህሮት መቀየጥ ታላቅ ስህተትና በተለይ የወገኑለትን አሳቤ ተቀባይነት ለማሰጠት ከሚደረግ ጥረት የመነጨ ነው የኪለቱ ባሕርያት ደጋፊዎች አፃዱ ባሕርይ የሚልን በሙሉ አውጣኩኬያውያን በማለት ለአስተምህሮታቸው ወገዛን ሲያጸድቁ መገኘታቸው ትክክል አይመስለኝም ክቅዱስ ቄርሎስ ነገረክርስቶስ መቅሰም የሚቻሉ እውነታዎች የተዳፈኑ ቢመስሉም ታሪክ ራሱን የሚደግምበትና የነገረ መለኮት ሰዎች አይኖቻቸውን ወደዚህ ጥንታዊነት ወዳለው የአባቶች ትምህርት የሚያቀኑበት እንዲሁም ለበርካታ ምላሽ ያጡ ጥያቄዎች ያለውን ጠቀሜታ የሚያስተውሉበት ጊዜ ሩቅ አይመስለኝም እንግዲህ ከቅዱስ ቄርሎስ በኋላ አውጣኬ ይህንኑ አፃዱ ባሕርይ የሚለውን ቃል ተጠቅሞ መለኮትነት ሰብአዊ ባሕርይን የዋጠበት አንድ ባሕርይ የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሱን የቅዱስ ቄርሎስን መርህ የተከተለች የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአጽንኦት የምታወግዘው ነው ስለዚህም የቅዱስ ቄርሎስ አስተምህሮት በፍጹም ከአውጣኬ ጋር ሊነጻጸር አይገባውም ምክንያቱም ከአብ አካል በአካል ከአብ ባሕርይ በባሕርይ በራሱ ልዩ አካል «ሎጎስ» የሰውን አካልና ባሕርይ ተጋርቶ ከማሪያም ተወልዲል የሚለው የተዋሕዶ እምነት የቅዱስ ቄርሎስን አፃዱ ባሕርይ ባህል አንጸባራቂነቱ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ይታመንበታል ሆኖም አንዳንዶች ቅዱስ ቄርሎስን የተረዱበትን መንገድ ሲገልጹ ከዚህ አባባል የሚቃረን ሆኖ አግኝቼዋለሁ ይኸውም የሁለቱ ባሕርያት አንድ መሆን ቃል የወሰደው የሰው ባሕርይ አካል አልባ ነው ብሎ እንደሚያምን የሚያመለክቱ ጸሐፊዎች ናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ የሆኑት አያሌው ግን ይህ የሮም ጳጳስ የነበረው የሊዩ አባባል እንደሆነና የክርስቶስ አካሉ የቃሳ ብቻ ነው ማለት የቃል» አካል ከአብና መንፈስ ቅዱስ እኩል መለኮት ስለሆነና የመለኮት ሁለትነት ስለሌለ አካሉ የቃጳሷ የሆነ ኢየሱስ ሞተ ማለት በአጠቃላይ የአብና መንፈስ ቅዱስ ህላዌም አምላክነት በመሞቱ ምክንያት ሞቶ ነበር የሚል ድምዳሜ ላይ እንደሚያደርስ ይገልጻሉ ከዚህም በመነሳት ይህ አሳቤ የቅዱስ ቄርሎስ እሳቤ እንዳልሆነ መረዳት ይቻላል ስለዚህ የቅዱስ ቄርሎስ አስተምህሮት ከተዋሕዶ አስተምህሮት ጋር ያለውን መወዳጀት ቄርሎስም ሆነ አውጣኬ ሁለቱም አፃዱ ባሕርይ የሚል ቃል በመጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን በትርጉም ደረጃ የቅዱስ ቄርሎስ እምነት ከአውጣኬ አሰር የራቀና የተለየ መሆኑን መረዳት ይቻላል የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ቄርሎስን ትምህርት በትክክል እንደተከተለች የሚታምን ሲሆን ለዚህም በእምነት መግለጫዋ አገር በቀል ማብራሪያዎች በመስጠት ለማስገንዘብ ትጥራለች ከዚህም በመነሳት የተዋሕዶ ምሥጢር ዐሀሠጩኳ ማለትም የሁለት ባሕርያት ጥምረትን እንጂ ዐ። አፀርእ ከ ወልድ ከሥላሴ አንዱ ረቂቅ አካል ሆኖ ሳለ የሰውን ልጆች ከኃጢአት ለማዳን ከነበረው ዐላማ የተነሳ ሰው ሆኖ በምድር ተመላልሷል የትሥጉት አካል የሆነው የክርስቶስን ግብር ለመረዳት ስለ ክርስቶስ ማንነት አስቀድመን በተነጋገርንባቸው መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች ላይ ወደ ትክክለኛ መረዳት መምጣት አስፈላጊ ነው ምክንያቱም የክርስቶስን ግብር በትክክል መረዳት ስለ እርሉ ማንነት ባለ ግንዛቤ ላይ የሚመሠረት በመሆኑ ነው እንግዲህ «ክርስቶስ» የሚለው ስያሜ አካላዊ ቃል በትሥጉት አካል አምላክነቱ ሳይቀነስ ስው ሆኖ ወደ ምድር የመጣበትን ማንነቱን ከሚገልጹ ስሞቹ አንዱ ነው አምላክ አምላክነቱን ሳይለቅ ሰው የሆነው ከመለኮታዊ መንስዔ የተነሳ መሆኑን መገንዘብ ያሻል አካላዊ ቃል ከሁሉ በላይ የሆነ ራሱ እግዚአብሔር ሲሆን ሳለ ሰው መሆን በፈለገ ጊዜ የሚከለክለው አንድም የበላይ አልነበረበትም ሆኖም ግን ያለ ምንም ተልእኮ እንዲያው ሥልጣኑን ለማሳየት ያክል ሰው አልሆነም ከዚህም በመነሳት አካላዊ ቃል አምላክ ሲሆን ሰው የሆነበት ዐላማን ምንነት አስቀድሞ መቃኘት አስፈላጊ ነው ክርስቶስ ለሰው ልጆች ያደረገው ምንድር ነው። የሚሉ ናቸው ለእነዚህ ጥያቄዎች በሙሉ የክርስቶስን ማንነት ኢትዮጵያውያን መምሬዎች ከሚመሰከቱባቸውና ከሚረዱባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች ላይ የተመሠረተ ግንዛቤን ማጤን ያሻል ተዋሕዶ የክርስቶስ አካል የትሥጉትት አካል ነው ክርስቶስ አምላክሰው ነው ስለዚህም የሰባዊና የመለኮታዊ ባሕርያት ጥምረት በአንዱ አካል የሚገኝበት በመሆኑ ለምሳ ሥ ምታ ዳጋጂ ያርሱዖዕ ሥጋው ምታ ለምጎዕታ ለሐሰምሃም ፅማሰቋምሦ ያሟኑቭዋጳሷ ዳሳይቤ ፇባይኑታ ይጎውም ለዚህም ዋና ምክንያቱ የክርስቶስን ሞት ከሌላ የሰው ባሕርይ ብቻ ካለው ሰው ብቻ ከሆነ አካል ልዩ የሚያደርገው አምላክ ቋመሥጋ የመሞቱ ምስጢር ነው ሴሌጥ በዚህ ክፍል ውስጥ ክርስቶስ በሥጋ እንደ ሞተና በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ከሙታን እንደተነሳ የሚያመላክትን ዛሳብ እናገኛለን እንግዲህ የቃላት ጫወታ ያይደለ ታላቅ ትኩረትን የሚሻው ነገር በሥጋ ሞተ ማለት ሥጋው ሞተ ማለት ሳይሆን አምላክ በሥጋ ሆኖ በትሥጉት አካል መሞቱን ነው ይህም ማለት አምላክ በራሱ ባሕርይ አይሞትም ነገር ግን በተዋሕዶ በጥምረት የራሱ ባደረገው በሥጋ መሞቱን አመላካች ነው የትሥጉት አካል ሞት የአምላክ የእግዚአብሔር በሥጋ መሞት እንጂ በመለኮት ባሕርይ መሞትን ወይም ደግሞ የሚሞት ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ የተለየ መለኮትነት የነበረው መሆንን አያመላክትም ስለዚህም ከታሪካዊ ሥነ መለኮት እንደምንረዳው ከእነ ቅዱስ ቄርሎስ በፊት የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን አባት የነበረው ቅዱስ አትናቴዎስ አምላክ መሆኑን ሳይለቅ ቀድሞ ያልሆነውን ሰው ሆነ ከርከ ከ ህ በር ዕዐአከዉሀር ኩይ ኣጻከቋ ብሏል ይህንን ነጥብ በጥንቃቄ ስንቃኘው ክርስቶስ በሥጋ ጸባይ ማለትም በሚሞተው የሰው ባሕርይ ግብር ሞተ ቢባልም በማይሞተው በአምላክ ባሕርዩ ግብሩ ግን ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አቻ ንጉሥ ነበር ይህ ደግሞ የባሕርይ መንታነትን ሳይሆን የሁለቱ ባሕርያት ተዋሕዶ ጥምረት ሚስጥር ከመረዳት አንጻር ብሩህ ሆኖ የሚታይ ነው በተዋሕዶ የማይሞተው በሚሞተው መሞት ሲችል የማይመለከውም በሚመለከው መመለክን ተላብሷል ለዚህም ከተዋሕዶ ምስጢር ማብራሪያዎች አንዱን እንመልከትነፁ ቁራጭ ብረትን በሚንበለበል እሳት ውስጥ ጨምረን በማውጣት በመዶሻ ብንመታው የመታነው የጋለውን ብረት እንጂ ብረቱን ብቻ ነው ማለት እንደማንችል ሁሉ በትሥጉት አካል በክርስቶስም ላይ የሆነው ሁሉ በአምላክሰው ላይ የተፈጸመ እንጂ በሥጋው ላይ ነው አይባልም ይህንንም ስንል የተራበው የተጠማው መከራን የተቀበለው የተሰቀለው የሞተውና የተቀበረው አምላክሰው የሆነው ክርስቶስ እንጂ ሰባዊ ባሕርዩ ብቻ አልነበረም የሁለቱ ባሕርያት ጥምረት በአንዱ በክርስቶስ ውስጥ ያለመነጣጠልና ያለመለያየት ነበሩ ቁራጩ ብረት የሚመታ ባሕርይ ሲኖረው የሚንበለበለው እሳት ግን በባሕርዩ አይመታም የማይመታው በሚመታው የተመታው በተዋሕዶ እሳቱ ከብረቱ ጋር በመጠመሩ ነው እንዲሁም የማይሞተው አምላክ የሞተው ከሚሞተው የሰው ባሕርይ ጋር ተዋሕዶ ተጠምዐር ስለ ነበረ ነው ይህ ደግሞ የጋለው ብረት የአሳትን ጸባይ የባሕርይን ግብር እንዳልለቀቀ ሲነካ በማቃጠል እንደሚያረጋግጥልንሩ ነገር ግን እሳቱን በተናጥል እንደማናገኘው ሁሉ ተዋሕዶ ሁለቱን ባሕርያት ባተናጥል መገኘት ሳይሆን ባሕርያቱ ያላቸውን ጠባይ ከ ከሀከ እንዳልለቀቁ የሚያስገነዝብ ነው ይህንን ፃሳብ እየተጠቀምንበት ባለው ማብራሪያ ከተመለከትነው በጋለው ብረት ውስጥ የምናገኘው የሚንበለበውን እሳት ባሕርይ ሳይሆን የማቃጠል ጠባዩን ነው ስለዚህም የባሕርይንና የጠባይን ልዩነት በጥንቃቄ ማስተዋል ያሻል ሊቀ ጠበብት አያሌው ታምሩ ኢትዮጵያስ ባሕርይ ምን ግዜም ቢሆን ረቂቅ ለሕሊና እንጂ ለዓይንና ለእጅ የማይመች መሆኑን አካል እንደ ባሕርዩ ሁኔታ በግዘፍ ሆነ በርቀት ባሕርዩን እየገለጠ ለዓይንና ለእጅ በመመቸቱ ባሕርይ ምን እንደሆነ ለሚመረምር ሁሉ መምህር ሆኖ መኖሩን ታውቃለች ታስተምራለች ጠባይፅ የሚለው ቃል ምን ግዜም ቢሆን እርሱ ባያውቀው ነው እንጂ የባሕርይ ግብርን ከማመልከት በስተቀር ባሕርይን ለማመልከት አይገባም ሲነገርም በሞያው ከሆነ ለፈጣሪም ሆነ ለፍጡር ይነገራል በማለት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የሥነ መለኮት ሰውና የኬልቄዶን ተከታይ የሆነው ዶቲ አየለ ስለ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለነበረው የተሳሳተ አመለካከት ምላሽ ሰጥተውበታል ከዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ትርጉም በመነሳት ባሕርይና ጠባይዕ በአሁኑ ወቅት በተለምዶ የትርጉም ለውጥ ያመጣውና በዘመናችን በማስታወቂያ በተደጋ ጋሚ እንደምንሰማው የኤድስ ስለባ ላለመሆን የባሕርይ ለውጥ አምጣ። የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ መላምት ውስጥ ይከትታል ከዚህም በተጨማሪ የሞተው ሥጋው ሰባዊ ባሕርይ ነው ማለትም የክርስቶስን ሞት የሰው ሞት ብቻ ስለሚያስኘው ከእነ ሙሴ ሞት ያልተለየ ያደርገዋል ስለዚህም ከሥርየትም አንጻር የሰዎችን ኃጢአት ለማስተሰረይ ብቁነቱን ጥያቂ ዉስጥ ይጥላል ኢትዮጵያውያን መምሬዎች የክርስቶስን ሞት የአምላክ በሥጋ መሞት እንጂ የመለኮት ወይም የሥጋ ባሕርይ በተናጥል መሞት እንዳይደለ ሁለቱ ባሕርያት ከተዋሕዶ በኋላ በተናጥል መገኘት የማይችሉበት ጥምረት ስላላቸው በተዋሕዶ ያምናሉ የክርስቶስን ሞትም የአምላክ በሥጋ በሰብአዊ ባሕርይ ግብር ሞት እንጂ አምላክ በአምላክ ባሕርይ ግብር ሞት እንዳሌለበት ጥንቃቄ በሞላበት መንገድ መረዳት እንደሚያስፈልግ አበክረው ይገልጻሉ ስለዚህም በክርስቶስ አምላክ በሥጋ ባሕርይ ግብር ሲሞት በአምላክነት ባሕርይ ግብር ደግሞ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ባለው አቻ ንግሥና በሠማይ ዙፋኑ ላይ ሆኖ ዓለምን ይገዛ ነበር ይህ አምላክ በትሥጉት አካል በክርስቶስ ያለውን አቻ ንግሥና በተመለከተ በሞቱ ብቻ ሳይሆን በምድር ከመወሰዱ እስክ መስቀል ሞቱ ድረስ ያሳለፈበት ማናቸውም ነገሮች በሥጋ ባሕርይ ግብር እንደ ሰው በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ያሳለፈበት ሲሆን ሳለ እንደ እግዚአብሔርነቱ ከአብ ጋር ባለው አቻ ንግሥና በሠማይ ዙፋን ላይ ሆኖ ዓለምን ይገዛ እንደ ነበረ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታምናለች ፀፀ የክርስቶስ አገልግሎቶች በብሉይ ኪዳን ዝመን ቅዱሳን አባቶች ለተለዩበት አገልግሉት ለምሳሌ እንደ ክህነትና ንግሥና ላሉ አገልግሎቶች ይቀቡ ነበር ስለ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የተቀባ መሆን ስናነሳ ለምን ተግባር እንደተቀባ መጠየቅ አለብን የኢየሱስ መቀባት በኢትዮጵያ መምሬዎች ዘንድ ከተለያየ አቅጣጫ ግንዛቤ ተችሮታል በኢየሱስ መቀባት ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ኢሳ መዝ ብ ዳን ዕብ ማቴ ሲሆኑ በእነዚህ ክፍሎች ላይ ኢትዮጵያውያን መምሬዎች የተለያዩ ድምዳሜዎች ላይ ደርሰዋል ስለ ክርስቶስ መቀባት በደብረ ሊባኖስ ገዳም የተገኘውና የፀጋ ልጅ» በመባል የሚታወቀው የሥነ መለኮት ቡድን መምሬዎች አብ ቀቢ ወልድ ቅብ መንፈስ ቅዱስ ቅብዓት በማለት ሥጋ በተዋሕዶ ከበረ ወይም ከቃሳ ጋር በመዋሐዱ ከበረ ክርስቶስ በተዋሕዶ የባሕርይ ልጅ ነው የሚል አስተምህሮ አላቸው በመቀጠልም በተዋሕዶ ወልድ ዋሕድ በቅብዓት መሲሕ ሆነ ይላሉ ክርስቶስ ሦስት ልደት አለው ኛ ከአብ ከዘለዓለም ኛ ከድንግል በጊዜ ስሌት ውስጥ በሥጋ መወለዱ ኛ ከመንፈስ ቅዱስ ቅብዓት መወለዱ በማለት የቅብዓት አስፈላጊነቱ የኢየሱስን መሲህ መሆንና ሦስተኛ ልደት ማግኘቱ የተረገገጠለት በመሆኑ ነው በማለት ይገልጻሉ ቅብዓት በመባል የሚታወቀውና የጎጃሜዎች የባሕል መግለጫ እንደሆነ የሚነገርለት አስተምህሮት ደግሞ «ከመለኮት ጋር መዋሐዱ ለትሥብእት እንደ ቅብዓት ሆነለት በቅብዓት የባሕርይ ልጅ ሆነ ተዋሕዶ የተፈጸመው በቅብዓት ነው ክርስቶስ የአምላክ የባሕርይ ልጅ የሆነው በቅብዓት ነው ክርስቶስ ሁለት ልደት ብቻ አለው ኛ ከእግዚአብሔር አብ እምቅድመ ዓለም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ድኅረ አለም ከድንግል ማሪያም ያለ አባት መወለዱ በማለት ሁለተኛውና ቅብዓት በመባል የሚታወቀው ቡድን አስተምህሮቱን ይገልጻል እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ሁለት በቅብዓት ላይ የተሠነዘሩ የሥነ መለኮት እሳቤዎች በማደጎ ልጅ ለሀበ አስተምህሮት በኑፋቄ ውስጥ መውደቅ በመግለጽ የተዋሕዶ መምሬዎች ደግሞ ግንቦት ቀን ወር ዓም ወሎ ውስጥ ቦሩ ሜዳ በተባለ ሥፍራ በተደረገ ክርክር ክርስቶስ ሁለት ልደት እንዳለው አስረድተዋል ክርስቶስ የባሕርይ ልጆ በሰውነቱም አምላክ ነው በማለት በዮሐንስ ኛ እና በዳግማዊ ምኒሊክ በተጠራው ጉባዔ ፊት ገልጸዋል ክርስቶስ ሁለት ልደት በተዋሕዶ የከበረ ነው ወልድ በራሱ ልዩ አካል ቅብ ነው በሰውነቱም የባሕርይ አምላክ ነው በማለት የሦስት ልደት ቡድን በተጨማሪ ነቢያት እንኳ ስለ ክርስቶስ የነቢይነት አገልግሎት የተናገሩለት እንደሆነም ያስረዳናል ሐዋ ፌ እንግዲህ ስለ ክርስቶስ ነቢይነት ስናነሳ በአንዳንዶች ዘንድ እንደተለመደው ሰው ብቻ ሳሉ የነብይነትን አገልግሎት ከሚሰጡት ጋር ማነጻጸር የተሳሳተ ከመሆኑም በላይ የክርስቶስን ማንነት ካለማስተዋል የሚመነጭ ሚዛን የሳተ ድምዳሜ ነው ከዚህም በመነሳት በክርስቶስ የተገለጸው አውነት ከማንም ከምንም በላይ እንደሆነ ማስተዋልና የአስተርእዮ ቁንጮነቱ ስለ ነቢይነቱም ነቢያት የተናገሩለት እንዲሁም አግዚአብሔር በዘመኑ መጨረሻ ራሱን ለሰዎች ያስተዋወቀበት አስርተዕዮ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ክህነት በብሉይ ኪዳን ሁለት አይነት የክህነት አገልግሎትን እንመለከታለን የመጀመሪያውና በጥልቀት ልንረዳው በቂ መረጃ የሌለን የመልከ ጹዴቅ ክህነት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የሌዊ ነገድ የክህነት አገልግሎት ነው የክርስቶስ የክህነት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታ የመልከ ጹዴቅ ክህነት ነው መዝ ዘካ በዚህም የመልከ ጹዴቅ ክህነት ወደ ክርስቶስ የሚያመለክት እንደሆነ እንረዳለን ዕብ የክርስቶስ ግብር የሊቀ ክህነት አገልግሎት ነው ዕብ ብ አንግዲህ የክርስቶስ ክህነት እንደ መልከ ጹዴቅ እንጂ እንደ ሌዊ ያለ ክህነት ካይደለ በልዩነት ከሚነሱ ነገሮች የሌዊ ነገድ ካህናት የሆኑቱ ዘላለማዊ እንዳይደሉና በየጊዜው መስዋዕትን ማቅረብም ይጠበቅባቸው እንደ ነበር ማስተዋል ያሻል ዕብ ክርስቶስ ግን በገዛ ደሙ የክህነት አገልግሎት ያለው ነው ዕብ ፁብ አንግዲህ ከክህነት ሚናዎች ውስጥ መስዋዕት ማቅረብ ሥርየትን ማሰጠትና ማማለድ በቀደምትነት የሚጠቀሱ ቢሆኑም የማማለድ ሚናን በተመለከተ በኢትዮጵያውያን መምሬዎች ዘንድ ያለው ግንዛቤ ስለ ክርስቶስ ማንነት ባለው የአስተምህሮ ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው ለመሆኑ የክርስቶሰ አማላጅነት በኢትዮጵያውያን እይታ ምን ይመስላል። መሠረት እንደ መሆኑ ባሕርይ የአካል መሠረት ነው የባሕርይ ልጅ ኔዐክ በዘ ቃል ለአብ ዘላለማዊ ልጅ መሆኑን የሚያመለክት መጠሪያ ሲሆን የአብ ትክክለኛ ባሕርይ ያለው መሆኑን የሚያመለክት ስያሜ ነው ተዋሕዶ ዐክፀቨ ክዘሃ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የቅ ቄርሎስን አስተምህር ዋቤ አድርጋ በክርስቶስ ውስጥ ሁለቱ ባሕርያት በተናጥል ላይገለጹ እና ላይደባለቁ እንደተጠመሩ አገር በቀል በሆኑ መግለጫዎች የምታስረዳው የእምነቷ መጠሪያ ነው ተዋሕዶበተዓቅቦ ፀቨ ክቪሃ ክቪከ ኮክርሀሃቨክ በተዋሕዶ መምሬዎች ዘንድ በክርስቶስ ሁለቱ ባሕርያት ያለመደባለቅ ያለመቀላቀል ያለመከፋፈል እና ያለመለያየት በጥምረት እንዳሉ ለማመልከት ሲሆን በ ዐጋ ልጅ» አስተምህሮ ትኩረት የሚሠጥበት ደግሞ ተዓቅቦ በክርስቶስ አካል የሁለቱ ባሕርያቱን በተናጥል መገኘት የሚያመለክት ነው ከዚህ ትኩረታቸው የተነሳ ለፀዐጋ ልጅ ቡድን መለያ እስከ መሆን ደርሷጳል ተፈጥሮ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር የፈጣሪነት ሜና ካለመኖር ወደ መኖር የመጡ ፈጥረታትን ያመለክታል ይህንን ቃል ክርስቶስ ሰው ሆኖ ወደ ምድር መምጣቱን ለመግለጽ መጠቀም ትክክል አይደለም ትሥጉትበበርከጸክርበ የአካላዊ ቃል ሥጋ መሆንን የሚያመለክትና ቃልም ሥጋ ሆነፎፏ የሚለው ጥቅስ አጠራር ነው ትስብእትየፎዌዌቬር እልክ የአካላዊ ቃል ሥጋ መሆን ዓጹም ምሉዕ ሰው መሆንን በአንድ ሰው ጡስጥ የሚገኙ ሥጋ መንፈስና ነፍስ ያለው መሆኑን ይገልጻል አፃዱ ባሕርይክ አንድ ባሕርይ ማለት ሲሆን በታሪካዊ ሥነ መለኮት ረገድ የተለያየ አተረጓጎም ይኑራቸው እንጂ ቅቄርሉስም ሆነ አውጣኬ በክርስቶስ ውስጥ የሁለቱ ባሕርያትን ግንኙነት አንድ ባሕርይ ማምጣቱን የሚያመለክቱበት ነው አማላጅ በአትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ማለዳዑ ከሚለው ቃል የተገኘና አንድን ወንደለኛ በማለዳ ጎህ ሳይቀድ ገስግሶ መታደግን ገላጭ ነው ይህንን ተግባር ክርስቶስ የፈጸመው በግብረ ትሥጉት እስከ መስቀል ሞቱ በነበረው ተልዕኮው ሂደት እንደ ሆነ ይታመናል በአሁኑ ወቅት የቃሉ ትርጉም በራሱ ማድረግ የማይችል ነገር ግን ካለው ቀረቤታ አንጻር ለምኖ የሚያስደርግ ማለት ነው ስለዚህም አማላጅ ቅዱሳን ለዲ ክእርበትሰበ ለይደስሰም የሚተለው ከሁለተኛው ወቅታዊ ትርጉሙ የተነሳ ነው አስተርዕዮ ህክክ እግዚአብሔር ራሱን ለሰው ልጆች የገለጠበት መንገድ ነው አካላዊ ቃልዐ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቃል ቄ ከሰው አንደበት እንደሚወጣና አካላዊነት እንደሌለው ቃል አለመሆኑን ለመግለጥ እንዲሁም እኔነት ያለው መሆኑን ያስገነዝባል አካል ኮዩርዐበ የባሕርይ መገለጫ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስለ አግዚአብሔር ስታስተምር ለአዕምሮ በሚመች በሰው ሰውኛው አገላለጥ የተገለጠበትን መንገድ ለማሳየት ካልሆነ በቀር አግዚአብሔር ቁሳዊ ተክለ ሰውነት የሌለው ነገር ግን ረቂቅ ሕያውና ያልተፈጠረ አካል እንደሆነ ታስረዳለች የሰውም አካል የሰው የባሕርዩ መገለጫ የሆነ ማንነቱ ነው በተጨማሪ ደጋፊ ማብራሪያ ቁ ተመልከቱ አካል ዘእም አካል ባሕርይ ዘእም ባሕርይ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በአብና በወልድ መካከል ያለውን ግንኙነት አካላዊ ቃል ከዘላለም ከአብ ባሕርይ በባሕርይ ከአብ አካል በራሱ ልዩ አካል መውጣቱን የምታስረዳበት መንገድ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያውያን መምሬዎች ዘንድ በተደረጉ ጉባዔዎች የዳበረ አውዳዊና አገር በቀል ሥነ መለኮት ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት ሌሎች የኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያናት የምፅራቡን የኬልቄዶንን ፈለግ የሚክተሉቱ ግን አገር በቀል የሆነና የራሳችን የሚሉት ሥነ መለኮት የሌላቸው በመሆነና የተካይ ሚስዮናውያኖቻቸውን ትምህርት ስለሚከተሉ የኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያን መሆናቸው እንጂ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ስያሜ መጠቀም ተገቢነት አይኖረውም ኦርቶዶክስ ለምሥራቋም ሆነ ለኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት በጋራ የሚያገለግል ስም ሲሆን የግሪክኛው ትርጉሙ ተና ወይም ቀጥተኛ ማለት ነው በኢትዮጵያ ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ስመ ኃይማኖቷ ኦርቶዶክስ ነገረ ክርስቶሏ ተዋሕዶ በመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በመባል ትታወቃለች ከኦርየንታል ቤተ ክርስቲያናትም አንዲ ናት ጠባይዕከ እንደየአገባቡ ለሰውም ሆነ ለእግዚአብሔር የምንጠቀምበት ሆኖ በየባሕርይ ግብርነቱ የሚጠቀስ ነው ግብር የህበርክ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስን ሥራ በተመለከተ የምትገልጽበት ቃል ነው ግብረ መለኮት ኬፀ ህክርበ በክርስቶስ የመለኮታዊ ባሕርይ ግብር መለኮታዊ ጸባይዕ እንደ ከአብ ቀኝ መቀመጥና በአለም ላይ ገዢነት የአምላክ ግብሮች አንዳለ ለመግለጽ ነው ግብረ ትስብእት ህከክ ኮህክርከበበክርስቶስ የሰብአዊ ባሕርይ ግብር የሰው ጸባይፅ እንደ መከራን መቀበል ማማለድ መሰቀልና መሞት ያሉ በሰው ህይወት የሚከናወኑ ድርጊቶችን እንዴት እንደፈጸመ የሚገልጽ ነው ግጻዌ መለኮትፅ ከ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ መካከል ያለን ዘላለማዊ ግንኙነት የሚያመለክት ነው የፀጋ ልጅ የዝ አማኞች በክርስቶስ የማዳን ሥራ አማካኝነት ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ልጅነት የሚያመለክት ነው ሆኖም ክርስቶስም ይህንን አይነት ልጅነት በሥጋው ተቀብሏል የሚል ክርክር ያላቸው ቡድኖች «ሦስት ልደት» ወይም የፀጋ ልጅ» በመባል ይታወቁማል ተዋሕዶጣራ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ኦፊሴላዊ ኃይማኖት ደረጃው ታዋቂ ሊቀ ጠበብት ሊቃውንት አያሌው መምሬዎች መላከ ገነት አፍወርት ማብራሪያ ቁ ሦስት ልደትየጸጋ ልጅ ተዋሕዶ በተዐቅቦ ቅብዓት ባብዛኛው በጎንደር ባብዛኛው በጎጃም መምሬዎች የሚደገፍና መምሬዎች በውግዘት ስር የዋለ የሚደገፍ ቡድን ነው ቡድን ነው አለቃ ኪወልድ።