Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይልቁንስ አሏህ ያለ ቦታ ያለ ጌታ ነው ባርያ ያሻውን ያህል በአእምሮ ቢያስብና ቢንሰላስል የአሏህን እውነታ ሊደርስበት አይችልም አሏህም በቁርአን በሱረት ሹራ አንቀፅ ገገ ላይ እንዲህ ይላል ትርጉሙ አሏህን የሚመስል ነገር የለም ይሪ ምጳራፉ ያሩ ያሯዲጳ ግደዎችቻ ዕይያጎታ ናቻው ኛ ፊትን ሙሉ በሙሉ ማጠብ ይህም በቁመት ከፀጉር መብቀያ እስከ አገጭ በወርድ ከጆሮ በር እስከ ጆሮ በር ማለት ነው።
እስኪ ስለ ኢማን ንገረኝ አላቸው መልክኛው እዲህ አሉ በአሏህ በመላእክቶችበመፃህፍቶች በመልእክተኞች በመጨረሻዋ ቀን እዲሁም መልካም ሆነ መጥፎ ነገር የሚከሰተው በአሏህ ውሳኔ መሆኑን ልታምን ነው» ልጁም አ እውነት ተናገርክ ሲል አረጋገጠላቸው» ከዛም ስለ ኢህሳን ንገረኝ አላቸው ርመልተኛም ኢህሳን ማለት አሏህን እንደምታየው ሆነህ መገዛት ሲሆን ባታየው እንኳን እንንደሚያህ አውቀህ መገዛት ነው» ልጁ ጥያቄውን ጠየቀ እስኪ ስለምፅአት ቀን ንገረኝ መልእክተኛው እንዲህ አሉ ተጠያቂው ስለጉዳዮ ከጠያቂው የበለጠ አያውቅም» እሲ ስለምክቶቿ ንግረኝ አላቸው እሳቸውም ባሪያ አሳዳሪዋን መውለዷ እዲሁም የታረዙ ጫማ የሌላቸው ድሀ እና ፍየል ጠባቂ የነበሩ ሰዎች በህንፃ እርዝማ ሲፎካሩ ታያለህ ሲሉ ነገሩት ከዛ ልጁ ተነስቶ ሄደ ከሶስት ቀን በኋላ መልክተኛው ለኡመር እንዲህ አሉ ኡመር ወይ ጠያቂው ማ እነደሆነ አወቅህ ኡመርም አሏህና መልእክተኛው ይወቁ አሉ እሱ ጅሪል ነው የመጣውም ዲናችሁን ሊያስተምራችሁ ነው አሉ» ሄዳሃሆ ክፍል በማንኛውም ለጠጠያቂነት የደረሰ ሁሉ እስልምናን ሀይማኖት አድርጎ ሊይዝ ይገደዳ በዛም ላይ ሊፀና ይገባል በኢስላማዊ ህግጋቱ ሸሪአው ሊሰራም ተገዷል ይህመ የሚሆነው ግዴታ የሆኑ ነገራቶችን በመፈፀምና ሀጢያት የሆኑ ነገራቶችን በመከልከል ነው ክፍል አሽሀዱ አን ላኢላ ኢለሏህ ማለት» አውቃለሁ በልቤም አምናለሁ በአንደበቴም እመሰክራለሁ ከአሏህ በስተቀር ነገራቶችን ግኡዝ አካላትንም ሆነ የአካላቶችን ድርጊቶች ካለመኖር ወደ መኖር የሚያስገባ ወይንም የሚፈጥር የለም ማለት ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ አምልኮ የመጨረሻ የሆነ ፍርሀትና መተናነስን የሚገባው የለም ማለት ነው አሽሀዱ አን ሙሀመደን ረሱለሏህ ማለት አውቃለሁ በልቤም አምናለሁ በአንደበቴም እመሰክራለሁ የቁርየሽ ጎሳ አባል የሆኑት ሙሀመድ ቢን አብዲላህ ቢን አብዲልሙጦሊብ የአሏህ ባሪያ የአሏህ መልእክተኛ ናቸው የተላኩትም ለአለማት ማለትም ለሰውልቻጅ እና ለአጋንንቶች የተላኩ መሆናቸውን ከማመን ጋር ክፍል በአሏህ ማመን ሲባ የአሏህ እውነታ የፍጡሯችን እደማይመስልና ሙሉእ በሆኑ ና በሱ ላይ በሚያች ባህሪ እንደሚገለፅ ከማመን ጋር ነው ከነዚህ ሙሉ ከሆኑ ባሪቶች መካከል አል ውጁድ አሏህ ያለ ነው ለመኖሩ ጥርጥር የለውም አል ወህደኒያ በጌትነቱ አጋር የሌለው እሱ ብቸኛ ነው አጋር የለውም አል ቂደም አሏህ ለመኖሩ መጀመሪያ የለውም አል በቃእ አሏህ ዘላለማዊና የመይጠፋ ጌታ ነው አልቂያሙ ቢነፍሲሂ ከሱ ውጪ ካሉ ነገራቶች በጭራሽ አይከጅልም አልቁድራ አሏ በሁሉም ነገር ቻይ ነው አል ኢራዳ አሏህ እነዲገኝ የፈለገው ነገር ይገኛል እንዲገኝ ያፈለገው ደግሞ አይገኝም አል ኢልም አሏህ ሁሉን ነገር ያውቃል አስሰምእ አሏህ የሚሰሙ ነገራቶችን ባጠቃላይ ይሰማል መስማቱ ግነ በጆሮ አይደለም አል በሶር አሏህ ሊታዮ የሚችሉ ነገራቶችን ሁሉ ያለ አይን ያያል አል ሀያት አሏህ ህያው ነው ህያውነቱ እንደ ፍጡራን በስጋ በአጥንት ነፍስ በመቅኔነሃ በመሳሰሉ ነገራቶች የተገነባ አይደለም አልከላም አሏህ ይናራል ንግግሩ ንግግሩ ግን እንደ ሰዎች በድምፅ በቋንቋበፊደል እንዲሁም በምላስና በተለያዩ መሳሪያዎች አይደለም አልሙኻለፈቱ ሊልሀዋዲስ አሏህ የፈጠራቸውን ፍጡራች በምንም አይነት መልኩ አይመስልም እርሱ ልክ እንደብናኝ ትንሽ አካልም እንደ አርሽ ግዙፍ አካ አይደለም ከአርሽ የበለጠ ግዙፍ ነውም አይባልም እርሱ እንደ ሰው እፅዋት ድንጋይበእጅ የሚዳሰስም ሆነ በእጅ የማይዳሰስ አካል አይደለም እንደዛውም አካላት በሚገለፁባቸው ባህሪያት ማለትም እንደ ምላስ እንደ ቅርፅ እንደ ቀለም እንደ እንቅስቃሴና መረጋጋት ባሉ ባህሪያት አይገለፅም ወይም አሏ ቦታ ይይዛል አቅጣጫን ይቅጣጫል አይባልም። ኛ ሁለት እጆችን እስከ ክርን ከክርን ጋር ማጠብ ኛ የተወነውን የራስ ጭንቅላትን ክፍል ማበስ ኛ ሁለቱን እግሮች ከነቁርጭምጭሚቱ ማጠብ ኛ ቅደም ተከተሉን መጠበቅ ያፉፍ ዎዱጳ ያሟጸ ነገራፆቸች ኛ ከሁለቱ ቆሻሻ ማስወገጃ በአንዱ የወጣ ነገር መንይ የዘር ፈሳሽ ነ እስካልሆነ ድረስ ኛ የሰውን ልጅ ብልት ወይንመ የሰገራ መውጫን ቀዳዳ በውስጠኛው መዳፍ ያለ ግርዶሽ መንካት ኛ የምትከጀልና ባዳ የሆነችን ሴት ሰውነት ያለ ግርዶሽ መንካት ኛ ራስን መሳት ግን አቀማመጡን አስተካሎ የተኛ ሰው ውድእ አይበላሽም ክፍል ከሁለቱ ቆሻሻ ማስወገጃ የወጣ ማንኛውም እርጥብ ነገር መንይ የዘር ፈሳሽን እስካልሆነ ድረስ እስቲንጃእን ያስገድዳል እስቲንጃውም የሚሆነው ቦታው እስኪጠራ ድረስ በውሀ በማጠብ ወይንም በሶስት ማበስ ወይም ከዛ በላይ ማበስ ቦታ እስኪፀዳ ድረስ ምንም እንኳን ቦታ ላይ ምልክት ቢቀርም ማበስ ተቀባይነት አለው እበሳውም የሚሆነው ማንሳት በሚችል ንፁህ ደረቅና ክብር በሌለው ነገር ነው ለምሳሌ እንደ ድንጋይ ቅጠል ይህ ነገር ውሀ እያለም ቢሆን ይሆናል ያፍ ሪይተ ፉኑቶጋ ያሟይጎንሮዱ ነገራፆቻ ፅ ናቻው እነርሱም ገኛ ጀናባ እሱም የዘር ፈሳሽ በማውጣት ሲሆን ቀባቶች ነገራች መካከል ሲወጣ በሐይል መቆራርጡ በሚወጣበት ግዜ የደስታ ስሜት ማሳየቱ በእርጥበቱ ግዜ የሊጥ ሽታ መሽተቱ በደረቀ ጊዜ ደግሞ የዕንቁላልን ነጩን ክፍል አይነት ሽታ መሽተቱ ይገኝበታል ኛ ግብረ ስጋ ግንነኙነት እሱም የወንዱ ብልት ክርክራቱ በሴቶ ብልት ውስጥ መግባቲ ነው በሰገራ መውጫ በኩል ቢሆን ኛ የወር አበባ እሱም ሴት ልጅ ጤነኛ በሆነችበት ሁኔታ ከማህፀኗ የሚወጣ ደም ነው ትንሹ ጊዜውም አንድ ቀንና አንድ ሌሊት ሰአት ሲሆን ረጅም ጊዜውም አስራ አምስት ቀንና ሌሊት ቀንንነው ኛ ኒፋስ እርሱም ሴትልጅ ከወለደች በሆላ ከማህፀኗ የሚወጣ ደም ሲሆን ትንሹ የምራቅ ትፍታ ያክል ነው ብዙ ደግሞ ዐ ቀን ይቆያል እጥበቱም ግዴታ የሞሆነው ደሙ ሲቋርጥ ነው ኛ መውለድ ያፉፍ ያታታ ግዴፖዎች ናቻው እነሱም ንያ ማረግ ውሀ የመጀመሪያ የሰውነት ክፍል በሚነካበት ጊዜ ትለቁን ሀደስ ማሳን መታጠብን የግድ የሚያደርገውን ነገር ማንሳትን መነየትን ሁሉንም የሰውነት ክፍል ጥቅጥቅ ያለ ፀጉርም ጨምሮ በውሀ አዳርሶ ማጠብ ክፍል የውዱእ እና የትጥበት ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው እነርሱም ሙስሊም መለየት የአዕምሮ ጤነኛ መሆኑና ልጁ ደግሞ የሚነገረውን ንግግር ተረድቶ መልስ መመለስ የሚችል መሆኑ ውሀን ወደ ሰውነት እንዳይደርስ የሚከለክሉ ነገራቶችን ማስወገድ ለምሳሌ ጥፍር ቀለም መፍሰስ ማለትም ውሀው የሰውነት ክፍላችን ላይ በባህሪው መፍሰስ ይኖርበታል ውሀው ንፁህ እና ሌላውን ማንፃት የሚችል መሆን አለበት ንፁህ ውሀ ሆኖ ሌላውን ማፅዳት የሚችል ፈሳሽ ለውዱእ እና ለእጥበት አይበቃም ለምሳሌ እጥበት የተፈፀመበት ውሀ በተለያዮ ንፁህ በሆነ ነገር የተቀየረ እንዲሁም በተነጀሰ ውሀ ማረግ አይችልም ክፍል ውዱእ የጠበላሸበት ሰው ነገራች ሀራም ይሆኑበታል ሶላት ጠዋፍ ካእባን መዞር ቁርአንን መሸከም ቁርአንን መንካት ጀናባ የሆነ ሰው የዘር ፈሳሽ የፈሰሰው ሰው ንከላይ የተጠቀሱት ቱ እና በተጨማሪ ነገራቶች ሀራም ይሆንበታል ቁርአንን መቅራት መስጂድ ውስጥ መቆየት የወር አበባዓሀይድ ን እና የወሊድ ደም ኒፋስን ያለች ሴት ከላይ የተጠቀሱት ቱ እና በተጨማሪ ነገራች ሀራም ይሆንታ ደሟ ከመቆሙ በፊት መፆም ከመታጠቦ በፊት ያለግርዶሽ ከእንብርቷ እስከ ጉልበቷ ያለውን የሰውነቷን ክፍል ለባሏ ማመቻቸት ያፉ ሃሂሪሪም ቋጋዲፈቆድ ያሟይሮረጉ ናቻው ውሀን መፈለጉ ግዴታ የሚሆንት ክልል ውስጥ ፈል ማጣት ውሀን ለጥም ጊዜ መፈለግ ውሀን መጠቀም የሚጎዳው አደጋ ላይ የሚጥል ክፍል በማንኛውም ተጠያቂ በሆነ ሙስሊም ላይ እስልምናውን ከሚያበላሽበት ነገር መጠበቅ ግዴታው ነው እስልምናውን የሚያበላሽበት ነገር ደግሞ ሪዳ ነው አሏህ ይጠብቀንናሪዳ በ ይከፈላል እነርሱም የእምነት ሪዳ ቦታውም ልብ ነው የድርጊት ሪዳ ቦታውም በክፍለአካላቶች ነው የንግግር ሪዳ ቦታውም ምላስ ነው ከእምነት ሪዳዎች መሀከል በአሏህ መኖር መጠራጠርበመልእክተኛው መልእክተኝነት መጠራጠርበመልእክተኛው እውነተኝነት መጠራጠር በእስልምና ትክክለኛ ሀይማኖትነት መጠራጠርበጀነትና በእሳት መኖር መጠራጠርበአሏህዋጂብ በሆኑ ባህሪቶች መካከል በአንዱ መጠራጠር ለምሳሌ አዋቂ መሆኑቻይ መሆኑሰሚ መሆኑንተመልካች መሆኑንአሏህ ከፍጥረቶቹ አንዱን ይመስላል ብሎ ማመን ለምሳሌ ሰውንብርሀንንአየርንሩህንወይም ምስል አለውቀለም አለው ብሎ ማመንንእንዲሁም አሏህን የሚንቀሳቀስ ወይም የሚረጋጋ ነው ብሎ ማመንአሏህን በቦታና በአቅጣጫ መግለጽከአሏህ ጋር እንደርሱ ለመኖሩ መጀመርያ የሌለው ቀዳማዊ የሆነን ነገር ከፍጥረታት ውስጥ አለ ብሎ ማመንመውሳኔ ማስዋሸት ማለትም ማንኛውም አካልም ሆነ ድርጊት ያለ አሏህ ውሳኔና ፈጣሪነት ተገኘ ብሎ ማመን በኢስላም ኡለማኦች ዘንድ ሀራምነቱ ስምምነት ያገኘችና በሰዎች መካከልም ሀጥያትነቱ ግልጽ የሆነ ነገር ሀላል ብሎ ማመን ለምሳሌ ዝሙትንስርቆትናየመሳሰሉት ነገራቶች እንዲሁም ሀላልነታቸው ግልጽ የሆነ ነገራቶች ሀራም ነው ማለት ከምሳሌ ንግድና ጋብቻ በተጨማሪም ግዴታነታቸው በኡለማኦችዘንድ ስምምነት ያገኘን ነገር ግዴታነቱን መካድ ምሳሌ አምስት ወቅት ሶሏት ወይም በኢስላም ሊቃውንቶች ዘንድ ግዴታነቱን ተቀባይነት የሌለውን ነገር ግዴታ ነው ብሎ ማመንለወደፊቱ ከእስልምና መውጣትን ማሰብ ወይም ልውጣ ወይሥ አልውጣ እያሉ ማወላውል እነፒህ ነገራቶች ወድያውኑ ከእስልምና ያስወጣሉ እንዲሁም የአንድን ነብይ ነብይነት መካድ ካልሆነም በነብያቶች ላይ የማይገቡ ባህርያቶችን መለጠፍ የአንድን መልእክተኛ ረሱልነት ኡለማኦች እስከተስማሙበት ድረስ ረሱልነትን መካድ አደምንና ኢሳን እንደመሰሉ ረሱሎች ማለት ነው ወይም ከነብዩ ሙሀመድ በኋላ ሌላ ነብይ ይመጣል ብሎ ማመን ከእምነት ሪዳዎች ጥቂቶቹ ናቸው ከድርጊት ሪዳዎች መሀከል ለጸሀይ ወይም ለጣዎት እንደ መስገድለሰውልጅ የአምልኮ ሱጁድን መውረድቁርአንን ቆሻሻ ቦታ ላይ መወርወርወይም በላዩ ላይ የቁርአን አንቀጽ የሸሪአ ድንጋጌዎች እንዲሁም የአላህ ስም የታተመበት የተጻፈበትን ወረቀት በላዩ ላይ የአላህ ስም መኖሩን እያወቁ ቆሻሻ ላይ መጣል ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው ከንግግር ሪዳዎች መሀከልአላህን መሳደብመቃወምበተላበሰ መልስ አላህ ለምን እንዲህ ያደርጋልንማለት ወይም ረአላህ በደለኝ ማለትን እንዲሁም አላህ ከሰማይ ቢወርድ ራሱ እገኔን ከኔ ማንም አያስጥለውም ብሎ መናገር ወይም ረእእገሊትን ወንድ አድርጎ ሊፈጥራት ብሎ ሴት ሆነችበት» እንደ ማለት እንደዛውም ማንኛውም እስልምና ሀይማኖትን ወይም የእስልምና መገለጫዎች ሶላትጾምሀጅ አዛንመስጂድቁርአንና ሌሎችንን የሚያንቋሽሹ ንግግሮች እንዲሁም መልእክተኞችንመላእኮችን ጅብሪልንና ሚካኢልን የመሳሰሉትን የሚያንቋሽሹ ንግግሮች በተጨማሪም አላህ ለሙእሚኖች በአኺራ ቃል በገባላቸው ነገራቶች ማንቋሸሽ ለምሳሌ ከጀነት ጸጋ የዱንያ ጸጋ ይሻላልን ማለት እንዲሁም አላህ በካፊሮች ላይ በዛተው ዛቻ ቅጣትን ማሾፍ ለምሳሌ በኹራ በጀሀንም እሳት እንሞቃለን ብሎ መናገር ሲሆን ከዚህም ባሻገር አንድ ሙስሊም አንተ ካፊር ማለት ይህም በዚህ ንግግር ይህ ሙስሊም ያለበት ሀይማኖት ኩፍር ነው ማለትን ከተፈለገበት ነው ነገር ግን አንተ ካፊር ሲል በውስጡ ያ ሙስሊም ከሚሰራቸው አፀያፊ ስራዎች አንፃር ካፊር ትመስላልህ ማለትን ፈልጎበት ከሆነ ኩፍር ሪዳን አይሆንም ከሀራም ግን አይፀዳም ወይም አንድ ከእስልምና ውጭ የሆነ ሰው ሲሞት አሏህ ይማረው ወይም ወንጀሉን ይማርለት ብሎ ዱአ ማድረግ ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው ክፍል አንድ ሰው የሪዳን ንግግር ትርጉሙን እስካላወቀ ድረስ ከተናገረ የንግግሩን ፍርድ ብያኔ ቢያውቅም ባያውቅም በንግግሩ ከእስልምና መውጣትን ቢስብም ባያስብም ንግግሩ የምሩን ቢሆንም እየቀለደ ወይም በንዴት ወቅት የተናገረው ቃል ቢምንበትም ባያምንበትም ከእስልምና ይወጣል ለምሳሌ አንድ ሰው ለሌላኛው አንተ የአሏህ ልጅ ካለው ተጋሪው አሏህ ልጅ የለውም ብ ቢያምን እንኳን ኮእስልምና ይወጣል ይህንንም የምንረዳው ከመልእክተኛው ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ንግግር ነው የአሏህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ «አንድ ባሪያ አንድ ንግግር ይናገራል ይህች ንግግርም ምትጎዳው አይመስለውም ነገር ግን በሷ ሰበብ በጀሀነም ጉድጓድ ሰባ አመት ይሽቆለቆላል» ቲርሚዝይ ዘግበው ሀሰን ነው ብለውታል ክፍል ከእስልምና በሪዳ ምክኒያት የወጣ ሰው ወዲያውኑ ወደ እስልምና ሁለቱን የምስክር ሀረጓች በአንደበቱ በመመስከር መመለስ ይገደዳል ሁለቱ የምስክር ሀረጎችም አሽሀዱ አን ላኢላሀ ኢለሏህ ወ አሽሀዱ በአነ ሙሀመደ ረሱሉሏህ ናቸው። ይህንን ከአረብኛ ቋንቋ ውጪ በሆነ ቋንቋ ማትለትም ይቻላል እንዲሁም ከእስልምና ለመውጣቱ ምክንያት የሆነውን ነገርም ሊተወው ይገባል ወደ እስልምና ከመመለሱም በተጨማሪ በእርሱ ላይ በተከሰተበት ነገር ሊፀፀት ይገባልእናም ወደ ፊት ወደዚያ ነገር ላለመመለስ መቁረጥ አለበት ክፍል ከሪዳ ህግጋት መካከል ሙርተድ ከእስልምና በሪዳ የወጣ ሰውን ፆሙ ይበላሻልቴሙሙ ይበላሻልጋብቻው ከግንኙነት በፊት ከሆነ ይበላሻል እንዲሁም ከግንኙነት በኋላ ከሆነ በኢዳ የመቆያ ጊዜን ወቅት ካልተመለሰ ይበላሻል ኢዳ ማለት የወር አበባ ለምታይ ሴት ግዜ የወር አበባ አይታ ስትጸዳን የወር አበባ ለማታይ ሴት ደግሞ ወራትን እርጉዝ ለሆነች ሴት ደግሞ እስክትወልድ ድረስ ነው ሙርተድ በሪዳ ምክንያት ከእስልምና የወጣ ንከሱ ጋር ጋብቻ ማድረግ አይበቃም እንደሱ ሙርተድ የሆነችውንም ማግባት አይችልምእሱ ያረደውም በክት ነው አይወርስምአይወረስምምሲሞት ጥሎት ያለፈው ንብረቱ ለሙስሊሞች ጥቅም ይውላልበሱ ላይ ሲሞት መስገድም አይበቃም ማጠቡም ይሁን መገነዙ ግዴታ አይሆንምበሙስሊሞች መቃብር ውስጥም መቅበር አይቻልም የጦሀራ ምእራፍ የውዱእ ግዴታዎች ናቸው እነርሱም ፊትን ውሃ ሲያስነኩ ለሶላት ጦሀራ መነየት ማሰብ ፊትን ሙሉ በሙሉ ማጠብ ይህም በቁመት ከጸጉር መብቀያ እስከ አገጭ በወርድ ከጆሮ በር እስከ ጆሮ በር ማለት ነው ሁለት እጆችን እስከ ክርን ከክርን ጋርነንድረስ ማጠብ የተወሰነውን የራስ ጭንቅላትን ክፍል ማበስ ሁለቱን እግሮች ከነቁጭምጭሚቱ ማጠብ ቅደም ተከተሉን መጠበቅ ውዱእን የሚያበላሹ ነገሮች ከሁለቱ ቆሻሻ ማስወገጃዎች በአንዱ የወጣ ነገር መንይ የዘር ፈሳሽን እስካሆነ ድረስ የሰውን ልጅ ብልት ወይንም የሰገራ መውጫን ቀዳዳ በውስጠኛው መዳፍ ያለ ግርዶሽ መንካት የምትከጀልና ባዳ አጅነብይ ሴትን የሆነችን ሴት ሰውነት ያለ ግርዶሽ መንካት ራስን መሳት ግን አቀማመጡን አስተካክሎ የተኛ ሰው ውዱእ አይበላሸበትም ክፍል ከሁለቱ ቆሻሻ ማስወገጃ የወጣ ማንኛውም እርጥብ ነገር መንይ የዘር ፈሳሽን እስካሆነ ድረስ እስቲንጃ ያስገድዳል እስቲንጃውም የሚሆነው ቦታው እስኪጠራ ድረስ በውሀ በማጠብ ወይም በሶስት ማበስ ወይም ከዛ በላይ በሆነ ማበስ ቦታው እስኪጸዳ ድረስ ምንም እንኳን ቦታው ላይ ምልክት ቢቀርም ማበስ ተቀባይነት አለውማበስ የሚሆነውም ማንሳት የሚችልንጹህደረቅናክብር በሌለው ነገር ነው ለምሳሌእንደ ድንጋይ ቅጠልይህይህ ነገር ውሀም እያለም ቢሆን ይሆናል ክፍል ሙሉ ትጥበት የሚያስገድዱ ነገራቶች ናቸው እነርሱም ጀናባ እርሱም የዘር ፈሳሽ በማውጣት ሲሆን የዘር ፈሳሹን ከሚታወቅባቸው ነገራቶች መካከል ሲወጣ በሀይልመቆራረጡበሚወጣበት ግዜ የደስታ ስሜት መሰማቱበእርጥበቱ ግዜ የሊጥ ሽታ መሽተቱ በደረቁ ግዜ ደግሞ እንቁላልን ነጩን ክፍል አይነት ሽታ መሽተቱ ይገኝበታል የግብረ ስጋ ግንኙነት እርሱም የወንዱ ብልት ክርክርን በሴቷ ብልት ውስጥ መግባቱ ነው በሰገራ መውጫም በኩልም ቢሆን የወር አበባ ደምሴት ልጅ ጤነኛ በሆነችበት ሆኔታ ከማህጸኗ የሚወጣ ደም ነውትንሹ ግዜውም አንድ ቀንና አንድ ለሊት ሰአትን ሲሆን ረጅም ግዜውም አስራ አምስት ቀንና ለሊት ቀን ነው ኒፋስ እርሱም ሴት ልጅ ከወለደች በኃላ ከማህጸኗ የሚወጣ ደም ሲሆን ትንሹ የምራቅ ትፍታ ያክል ነው ብዙው ደግሞ ዐ ቀን ነው መውለድ ክፍ የትጥበት ግዴታዎች ናቸው እርሱም ን ኒያ ማድረግ ውሀ የመጀመርያው የሰውነት ክፍል በሚነካበት ግዜ ትልቁን ሀደስ ማንሳትን ትጥበትን መታጠብን የግድ የሚያደርገውን ነር ማንሳትን መነየት ሁሉንም የሰውነት ክፍል ጥቅጥቅ ያለ ጸጉርን ጨምሮ በውሀ አዳርሶ ማጠብ ክፍ የውዱእ እና የትጥበት ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው እነርሱም ሙስሊም መሆን መለየት አእምሮ ጤነኛ መሆኑና ልጅ ደግሞ የሚናገረውን ንግግር ገብቶት መልስ መመለስ የሚችል መሆኑን ውሀን ወደ ሰውነት እንዳይደርስ የሚከለክሉ ነገራቶች ማስወገድ ለምሳሌጥፍር ቀለም መፍሰስ ማለትም ውሀው የሰውነት ክፍላችን ላይ በባህሪው መፍሰስ ይኖርበታል ውሀው ንጹህ እና ሌላውን ማጽዳት የሚችል መሆን አለበት ዛ ንጹህ ውሀ ሆኖ ሌላውን ማጽዳት የማይችል ፈሳሽ ለውዱእ እና ለትጥበት አይበቃም ለምሳሌ ትጥበት የተፈጸመበት ውሀ በተለያዩ ንጹህ በሆነ ነገር የተቀየረ እንዲሁም በተነጀሰ ውሀ ማድረግ አይቻልም ክፍል ውዱእ የተበላሸበት ሰው ነገራቶች ሃራም ይሆኑበታል እነርሱም ሷሏት ጠዋፍ ካእባን መዞርን ቁርአን መሸከም ቁርአንን መንካት ጀናባ የሆነ ሰው የዘር ፈሳሽ የፈሰሰው ሰውንከላይ የተጠቀሱት ቱ እና በተጨማሪ ነገራቶች ሃራም ይሆኑበታል ቁርአንን መንካት መስጂድ ውስጥ መቀመጥ የወር አበባ ሀይድን እና የወሊድ ደም ኒፋስን ላይ ያለች ሴት ከላይ የተጠቀሱት ቱ እና በተጨማሪ ት ነገራቶች ሀራም ይሆኑባታል ገን ደሟ ከመቆሙ በፊት መጾም ከመታጠቧ በፊት ያለ ግርዶሽ ከእንብርቷ እስከ ጉልበቷ ያለውን የሰውነቷን ክፍል ለባሏ ማመቻቸት ክፍል ተየሙም እንዲፈቀድ የሚደርጉ ነገራቶች ናቸው ውሀን መፈለጉ ግዴታ የሚሆንበት ክልል ውስጥ ፈልጎ ማጣት ውሀን ለጥም ግዜ መፈለግ ውሀን መጠቀም የሚጎዳው አደጋ ላይ የሚጥልን ክፍል የተየሙም ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው ጥርት ያለ ንጹህ የሆነ ውሀ ጧሀራ የሆነን ከዚህ በፊት ተየሙም ያልተደረገበት አፈር መሆን አለበት አፈሩን ግዜ ወይም ከ ግዜ በላይ በመምታት የተነሳ መሆን ይኖርበታል ተየሙሙ የሶላት ወቅት ከገባ በኃላ ሊሆን የግድ ነው ክፍል የተየሙም ግዴታዎች ናቸው እነርሱም አፈርን ከመሬት አንስቶ ወደ ፊቱ እስከሚያደርስ ድረስ ግዴታ የሆነውን ሶላት እንዲፈቀድለት የሚያስችል ንያ መነየት ፊትን ማበስ ሁለት እጆችን እስከ ክንድ ድረስ ማበስ ቅደም ተከተል መጠበቅ ክፍል እንደ ሽንትሰገራደም መሳሰሉትን ነጃሳዎች ማስወገድ ግዴታ ነውይህ የሚሆነው የነጃሳውን አካል እና ባህሪያቶች በማጥፋት ነው ለምሳሌ ጣእሙን ቀለሙን ወይም ሽታውን ማንጻት በሚችል ውሀ በማስወገድ ነው ነጃሳው የሚታይ ካልሆነ አንድ ግዜ በላዩ ላይ ውሀ ማፍሰስ በቂ ነውላምሳሌ ጣእምሽታውቀለም የሌለው የደረቀ ሽንት የውሀ ወይም የአሳማ ነጃሳ ከሆነ ግን ነጃሳው ያረፈበት ቦታ በተከታታይ ለ ግዜ ማጠብ ከፐ ት አንዱ ደግሞ በንጹህ አፈር በተቀላቀለ ሊሆን ይገባል የነጃሳው አካልና ባህሪቶቹ እስኪጠፋ ድረስ የሚደረገው እጥበት ቁጥሩ ቢበዛም እንደ አንድ ይቆጠራልማንኛውም አይነት ነጃሳ በሚጸዳበት ግዜ ነጃሳው ውሀ ውስጥ መግባት ሳይሆን ውሀ በላዩ ላይ ማፍሰስ ግድ ነውይህም ውሀው ትንሽ ከሆነ ነው የሶላት ምእራፍ ክፍል ዋጂብ ግዴታንከሆኑ ነገራቶች መካከል በቀንና በለሊትበ ሰአትን የሚሰገዱ ሶላቶች ናቸው ይገኙበታል ዝሁር ረከአ ሲሆን ወቅቱ የሚገባው ጸሀይ ከመሀል ሰማይ ወደ ምእራብ ስታጋድል ነውወቅቱም የሁሉም ነገር ጥላ ከነገሩ ቁመቱ ጋር እኩል ሆኖ ዚሉል ኢስቲዋ እኩለ ቀን ላይ በማንኛውም ነገር ላይ የሚታይ ጥላን እስኪጨመርበት የሚሆነው ግዜ ድረስ ይቆያል አስርአራት ረከአ ሲሆን ወቅቱ የሚገባው ልክ የዝሁር ወቅት ሲወጣ ሲሆን የሚወጣውም ጸሀይ ስትጠልቅ ነው መግሪብሶስት ረከአ ሲሆን ወቅቱ የሚገባው ልክ የአስር ወቅት ሲወጣ ጸሀይ ስትገባን ይሀንና የሚወጣውም ቀዩ ወጋገን ሲጠፋ ነው እሱም የጸሀይን መግባት ተከትሎ በጸሀይ መግቢያ በኩል ብርሀን ነው ኢሻእአራት ረከአ ሲሆን ወቅቱም ወቅቱም የመግሪብ ወቅት እንደወጣ ይጀምርና እውነተኛው ጎህ ሲቀድ ይወጣል ሱብሂሁለት ረከአ ሲሆን ወቅቱም የኢሻ ሶላት ወቅት መውጣትን ተከትሎ ይገባና ልክ ጸሀይ ስትወጣ ያልቃል ክፍል የወር አበባ ላይ ወይም የወሊደ ደም ላይ ካለች ሴት ውጪ ያሉ ማንኛውም ለአካ መጠን የደረሰ አእምሮው ጤነኛ የሆነ ሙስሊም እነፒህን ከላይ የተዘረዘሩትን ወቅት ሶላቶች መስገድ ይገደዳልእንዲሁም እነሚህን ሶላቶች ከግዜያቸው አስቀድሞ ወይም አዘግይቶ አሳልፎ መስገድ ሀራም ነውነገር ግን መንገደኛ እንደሆነ ሰው ተቀባይነት ሰበብ ያላቸው ሰዎች ከዚህ ፍርድ አይካተቱምእነሺህን ሰላቶች እያወቁ ከግዜያቸው ያሳለፈ ሰው ትልቅ የሆነ ወንጀል ላይ ይወድቃል ምትኩንምቀዷውንምን ወድያው መስገድ ይኖርበታል ነገር ግን ተኝቶ ወይም ረስቶ ወቅቱን ያሳለፈ ሰው ባስታወሰ ግዜ ሶላቱን መስገድ ይኖርበታል ግን ምንም አይነት ወንጀል ላይ አይወድቅም ክፍል በማንኛውም የለዩ ያአመት የሞላቸውንልጆች አሳዳጊ ታዳጊው ሰባት አመት ሲሞላው በሶላት ማዘዝ ግዴታ ይሆንበታልእንዲሁም ታዳጊው አስር አመት ሞልቶት ሶላት ካልሰገደ የመግረፍ እንዲሰግድ ማድረግን ግዴታ ይኖርበታል በተጨማሪም ታዳጊዎቹ የአቂዳንየአህካምን ህግጋትንን እንዲሁም ይሄ ሃራም ነው ይሄ ሃላል ነው የሚሉትን ነገራቶች ማስተማር ግዴታ ነውበተጓዳኝም በማንኛውም ሙስሊም ላይ ሚስቱንና ሊታዘዙት የሚችሉትን ሰዎችን አቂዳና የሸሪአውን ህግጋት በማስተማር በሶላት ማዘዝ ግዴታ ይኖርበታል ክፍል ሶላት ትክክል እንዲሆን የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ዘጠኝ ናቸው እነርሱም ከትልቁም ይሁን ከትንሹ ትጥበትን ግዴታ ከሚያደርጉ ነገራት መጽዳት ከሰውነቱከልብሱና ሰውነቱን የሚያገኘው ቦታ ከነጃሳ መጽዳት ቂብላን መቀጣጨት የሶላት ወቅት መግባት ሙስሊም መሆን መለየት መቻል መቻል ማለትም የአእምሮ ጤነኝነትና ልጁ ደግሞ የሚለይበት ግዜ ላይ መድረሱን የሶላቱን ግዴታነት ማወቁ ግዴታ ከሆኑ ነገራት አንዱን እንኳ ሱና ነው ብሎ አለማመን ሴት ከመዳፏና ከፊትዋ ውጪ ያለውን መላው ሰውነቷን መሸፈን ክፍል የሶላት ማእዘናት ያለነሱ የማይበቃ ነገራቶችን ናቸው እነርሱም ከተክቢራ ጋር አቆራኝቶ በቀልብ ኒያ ማድረግ ለምሳሌግዴታ የሆነውን የአስርን ሶላት እሰግዳለሁ ማለት አሏሁ አክበር ነማለት ለሚችል ሰው በፈርድ ግዴታን ሶላት ላይ መቆም የፋቲሀን ምእራፍ በትክክል ማንበብ ሩኩእ ማድረግ ማለትም መዳፎቹ ጉልበቱን መንካት የሚችሉበት ደረጃ ድረስ ከወገብ ማጎንበስ በመረጋጋት ባጎነበስንበት ቅጽበት ለተወሰነ ግዜ መላው ሰውነቱን ከእንቅስቃሴ መግታት ያን መመለስ ማለትም ካጎነበሰ በኃላ ከዚያ በፊት ወደነበረበት መመለስ በሱ ላይ መረጋጋት ሱጁዶችን መውረድ እርሱም የሚሆነው ግንባሩን በዚህ ላይ መረጋጋት ንበሁለቱ ሱጁዶች መካከል መቀመጥ በሱ ላይ መረጋጋት ንለመጨረሻው ተሸሁድ መቀመጥ ገንየመጨረሻው ተሸሁድ ሙሉ ቃላቱም ይህ ነው አተትህያቱ አልሙበረካቱ አስሶለዋቱ አጥጦይባቱ ሊላህ አሰላሙ አለይክ አዩሃን ነብዩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ አሰላሙ አለይና ወአላ ኢባዲላሂ አሷሊሂን አሸሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለሏህ ወአነ ሙሀመደን ረሱሉሏህ በመልእክተኛው ላይ ሶለዋት ማወረድ ሙሉ ንባቡም አሏሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂም ወባሪክ አላ ሙሀመድ መአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጂድ ነው ሰላምታ ይህም አሰላሙ አለይኩም በማለት ነው ንቅደም ተከተሉን መጠበቅ አንድ ሰው እያወቀ ከሩኩኡ በፊት ሱጁድ ካደረገ ሶላቱ ይበላሻል ክፍል ሶላትን የሚያበላሹ ነገራቶች ናቸው እነርሱም ትልቁን ወይም ትንሹን ትጥበትን የሚያስገድድ ነገር ሲከሰት ነጃሳ በሰውነቱ ወይም በልብስ ላይ ካረፈና ወድያውኑ ካለምንም ሸክም አንጥረው እስካላስወገዱ ድረስ የሀፍረተ ገላ መገለጥ ከቂብላ አቅጣጫ ደረትን ማዞር ሁለት ፊደል ወይም ትርጉም ያለው አንድን ፊደል እያወቁ መናገር ከትከት ብሎ መሳቅ ማለትም ድምጽን አውጥቶ መሳቅ ፖ ረስቶና ትንሽ እስካሆነ ድረስ እያወቀ መብላት ትንሽም ቢሆንን ብዙ እንቅስቃሴ ማድረግ ማለትምሶስት ተከታታይ እንቅስቃሴዎችን ለጨዋታ ብሎ አንድ እንቅስቃሴም ቢሆን ማድረግ ዐአስቀያሚ እንቅስቃሴ እንደ መዝለል ያለ እያወቁ የድርጊት ማእዘን መጨመር ሲላትን ለማቋረጥ መወሰን ሶላትን መቁረጥ ከሆነ ነገር ላይ ማንጠልጠል ሶላትን ልቁረጥ ወይስ አልቁረጥ ብሎ ማወላወል ሪዳ እስልምናን መቁረጥን ክፍ የህብረት የጀመአ ሶላትን ለአካለ መጠን በደረሱና ነጻ በሆኑ ወንዶች እንዲሁም ቋሚ ነዋሪ በሆኑ ሰዎች ላይ የተወሰነ ሰው ከሰራው ከሌላው ላይ የሚነሳ።